diff --git a/25/04.txt b/25/04.txt new file mode 100644 index 0000000..8c680ca --- /dev/null +++ b/25/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 4 4 ፊስጦስ ግን መልሶ ጳውሎስ በቂሣርያ እስረኛ እንደሆነ፣ እርሱ ራሱም ወደዚያ እንደሚመለስ ተናገረ። \v 5 5 “ስለዚህ፣ የሚችሉ ከእኛ ጋር መሄድ አለባቸው። ሰውዬው ያጠፋው ነገር ካለ፣ ክሰሱት” አለ። \ No newline at end of file