Tue Aug 23 2016 21:54:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:54:12 -07:00
parent 4430c58ff5
commit 518c3d125e
5 changed files with 6 additions and 0 deletions

2
13/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 40 \v 41 40 እንግዲያው ነቢያት እንዲህ ሲሉ የተናገሩለት ነገር እንዳይደርስባችሁ ተጠንቀቁ፦
41 ‘እናንተ የምትንቁ፣ ተመልከቱ፤ ተደነቁ፣ ጥፉም፤ አንድ ስንኳ ቢነግራችሁ ከቶ የማታምኑትን ሥራ በዘመናችሁ እሠራለሁና።’”

1
13/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 \v 43 42 ጳውሎስና በርናባስ እንደ ወጡ፣ በሚቀጥለው ሰንበት ይህንኑ ቃል ደግመው እንዲናገሩ ሕዝቡ ለመኑአቸው። 43 የምኵራቡ ስብሰባ እንዳበቃም፣ ከአይሁድና ወደ ይሁዲነት ከገቡ ከሚያመልኩ ብዙዎቹ ጳውሎስና በርናባስን ተከተሉአቸው፤ እነርሱም ተናግረዋቸው በእግዚአብሔር ጸጋ እንዲድኑ መከሩአቸው።

1
13/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 44 \v 45 44 በሚቀጥለውም ሰንበት፣ ጥቂቶች ሲቀሩ መላው ከተማ የጌታን ቃል ለመስማት አንድ ላይ ተሰበሰበ። 45 አይሁድ ሕዝቡን ባዩ ጊዜ፣ ቅንዓት ሞላባቸውና ጳውሎስ የተናገረውን ተቃወሙ፣ ሰደቡትም።

1
13/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 46 \v 47 46 ጳውሎስና በርናባስ በድፍረት ተናገሩ እንዲህም አሉ፤ “የእግዚአብሔር ቃል መጀመሪያ ለእናንተ መነገሩ አስፈላጊ ነበር። ከራሳችሁ ስትገፉትና ለዘላለም ሕይወት እንደማትገቡ ራሳችሁን ስትቆጥሩ ዐይተናችሁ ወደ አሕዛብ ዘወር የምንል መሆናችንን እዩ። 47 ጌታ፣ ‘እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለድነት ትሆን ዘንድ፣ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ’” በማለት አዞናልና።

1
13/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 48 \v 49 48 አሕዛብ ይህን እንደ ሰሙ ደስ አላቸው፣ የጌታንም ቃል አከበሩ። ለዘላለም ሕይወት የተመረጡትም አመኑ። 49 የጌታም ቃል በአገሩ በአጠቃላይ ተስፋፋ።