Wed Aug 24 2016 23:28:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-08-24 23:28:12 +03:00
parent 14ca9f043c
commit 4f61dc93c5
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
28/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ወደ ሮም በገባን ጊዜ ጳውሎስ ከሚጠብቀው ወታደር ጋር ብቻውን እንዲኖር ተፈቀደለት። \v 17 እንዲህም ሆነ፤ ከሦስት ቀን በኋላ ጳውሎስ በአይሁድ መካከል መሪዎች የነበሩትን ሰዎች አንድ ላይ ጠራ። በተሰበሰቡ ጊዜም እንዲህ አላቸው፤ “ወንድሞች ሆይ፣ በሕዝቡ ወይም በአባቶች ሥርዓት ላይ ያደረግሁት ነገር ባይኖርም እንኳ፣ ከኢየሩሳሌም በእስረኝነት ለሮማውያን እጅ ተላልፌ ተሰጠሁ። \v 18 እነርሱ ከመረመሩኝ በኋላ ለሞት የሚያበቃኝ ምክንያት ስላልነበረብኝ በነጻ ሊለቁኝ ፈልገው ነበር።

1
28/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 \v 20 19 ነገር ግን አይሁድ የሮማውያንን ፍላጎት ተቃውመው በተናገሩ ጊዜ፣ በሕዝቤ ላይ የማቀርበው ክስ ባይኖረኝም እንኳ፣ ወደ ቄሣር ይግባኝ ለማለት ተገደድሁ። 20 በዚህ ምክንያት ላያችሁና ላነጋግራችሁ ልመና አቅርቤአለሁ፤ ምክንያቱም እኔ በዚህ ሰንሰለት የታሰርሁት ለእስራኤል ስለ ተሰጠው እምነት ነው።”

View File

@ -120,6 +120,7 @@
"28-05",
"28-07",
"28-11",
"28-13"
"28-13",
"28-16"
]
}