Wed Aug 24 2016 05:45:54 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 05:45:55 -07:00
parent e0bee663ef
commit 4df2e01702
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
20/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 \v 32 31 ስለዚህ ተጠንቀቁ። ሳላቋርጥ ቀንና ሌሊት፣ ሁላችሁንም ሦስት ዓመት በእንባ እንዳገለገልኋችሁም አስታውሱ። 32 አሁንም ለእግዚአብሔርና ሊያንጻችሁ ለሚችለው፣ እንዲሁም በቅዱሳን ሁሉ መካከል ርስትን ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለጸጋው ቃል ዐደራ እሰጣችኋለሁ።

1
20/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 \v 34 \v 35 33 የማንንም ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም። 34 እነዚህ እጆቼ የእኔንም፣ ከእኔ ጋር የነበሩትንም ሰዎች ፍላጎት ሲያሟሉ እንደ ነበር እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። 35 ደካሞችን በሥራ እንዴት እንደምትረዱ፣ “ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው” የሚለውንም የጌታ ኢየሱስን ቃል እንዴት እንደምታስታውሱ በሁሉም ረገድ አርአያ ሆንኋችሁ።

1
20/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36 ይህን ሁሉ ካለ በኋላ፣ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። 37 ሁላቸውም እጅግ በማልቀስ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥመው ሳሙት። 38 ፊቱን ዳግመኛ እንደማያዩ መናገሩም ከሁሉ በላይ አሳዘናቸው። ከዚያም እስከ መርከቡ ድረስ ሸኙት።