Tue Aug 23 2016 21:16:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:16:12 -07:00
parent 98b678d9aa
commit 4b7a980f20
4 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
09/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 ወዲያውም ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራብ ውስጥ ዐወጀ። 21 የሰሙትም ሁሉ በመደነቅ እንዲህ አሉ፤ “ይህ ሰው በኢየሩሳሌም ይህን ስም የሚጠሩትን ያጠፋው አይደለምን? የመጣውም አስሮ ወደ ሊቀ ካህናቱ ሊያቀርባቸው ነው።” 22 ሳውል ግን ለመስበክ በረታ፣ በደማስቆ ይኖሩ የነበሩ አይሁድንም ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን በማረጋገጥ ግራ አጋባቸው።

1
09/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23 ከብዙ ቀን በኋላ፣ አይሁድ ሊገድሉት ዐሰቡ። 24 ሳውል ግን ዐሳባቸውን ዐወቀባቸው። ሊገድሉት የከተማይቱን በሮች ቀንም ሌሊትም ይጠብቁ ነበር። 25 ደቀ መዛሙርቱ ግን በግድግዳው በኩል በቅርጫት አወረዱት።

1
09/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 26 ሳውል ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሶ በመጣ ጊዜ፣ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ለመገናኘት ሞከረ፤ ነገር ግን ደቀ መዝሙር መሆኑን በመጠራጠር ሁሉም ፈሩት። 27 ይሁን እንጂ፣ በርናባስ ወስዶ ወደ ደቀ መዛሙርቱ አቀረበው። ሳውል ጌታን በመንገድ ላይ እንዴት እንዳየው፣ ጌታም እንደ ተናገረው፣ በኢየሱስ ስም ደማስቆ ውስጥ በድፍረት እንዴት እንደ ሰበከም ነገራቸው።

1
09/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 \v 30 28 ሳውል ኢየሩሳሌም ውስጥ ሲገባና ከዚያም ሲወጣ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ተገናኘ። በጌታ ኢየሱስ ስም በድፍረት ተናገረ፤ 29 ከግሪክ አይሁድ ጋርም ተከራከረ፤ ሊገድሉት ሙከራ ማድረጋቸውን ግን አላቋረጡም። 30 ወንድሞች ስለዚህ ባወቁ ጊዜ ወደ ቂሣርያ አውርደው ወደ ጠርሴስ ላኩት።