Tue Aug 01 2017 11:32:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 11:32:10 +03:00
parent 96e1c92523
commit 4b27db7bee
3 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከዐሥራ አንዱ ጋር ቆሞ፣ ድምፁን ከፍ በማድረግ እንደዚህ አላቸው፤ “የይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሁሉ፣ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን፤ የምናገረውን አድምጡ። \v 15 እነዚህ ሰዎች እናንተ እንደምታስቡት አልሰከሩም፤ ምክንያቱም ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነው።
\v 14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከዐሥራ አንዱ ጋር ቆሞ፣ ድምፁን ከፍ በማድረግ እንደዚህ አላቸው፤ “የይሁዳ ሰዎችና በኢየሩሳሌም የምትኖሩ ሁሉ፣ ይህ ለእናንተ የታወቀ ይሁን፤ የምናገረውን አድምጡ። \v 15 እነዚህ ሰዎች እናንተ እንደምታስቡት አልሰከሩም፤ ምክንያቱም ገና ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነው።

View File

@ -1,2 +1,4 @@
\v 16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ ኢዩኤል የተነገረው ነው፦
\v 17 ‘በመጨረሻዎቹ ቀናት ይህ ይሆናል፣’ እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፤ ‘መንፈሴን ሥጋ በለበሱ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፣ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፣ ወጣቶቻችሁም ራእይ ያያሉ፣ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።
\v 16 ነገር ግን በነቢዩ በኢዩኤል ይህ ተነግሯል፦
\v 17 ‘በመጨረሻዎቹ ቀናት ይህ ይሆናል፣’
እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፤ ‘መንፈሴን ሥጋ በለበሱ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፣ ወንዶች ልጆቻችሁና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፣ ወጣቶቻችሁም ራእይ ያያሉ፣ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።

View File

@ -53,7 +53,7 @@
"02-05",
"02-08",
"02-12",
"02-16",
"02-14",
"02-18",
"02-20",
"02-22",