Tue Aug 23 2016 22:28:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 22:28:12 -07:00
parent 5f03ec3971
commit 474f9fc821
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
17/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 24. ዓለምንና በውስጧ የሚገኙትን ሁሉ የፈጠረ አምልካክ የሰማይና የምድር ጌታ መሆኑ በእጅ በተሠራ መቅደስ ውስጥ አይኖርም። 25. ለሰዎች ሕይወት፣እስትንፋስንና ሁሉንም ነገር የሚሰጠው እርሱ ራሱ ስለሆነ እርሱ አንዳች እንደሚያስፈልገው በሰው እጅ አይገለገልም።

1
17/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 26 \v 27 26. በምድር ገጽ ላይ የሚኖሩትም ሕዝቦች ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ የሚኖሩበትንም ወቅትና ስፍራ ገደብ የወሰነላቸው እርሱ ነው።27. ስለዚህ እግዚአብሔርን ቢፈልጉና ቢመረምሩ ምናልባት ያገኙታል፤ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም። ምክንያቱም የምንኖረው ፣ የምንቀሳቀሰውና በሕይወት የቆምነው በእርሱ ነው፤

1
17/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28. ከእናንተ ባለ ቅኔዎች አንዱ እንዳለውም እኛ ልጆቹ ንችን። 29. እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን መልለኮትን በሰው ጥበብና እንደ ተቀረጸ ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ አድርገን ማሰብ የለብንም።