Thu Aug 25 2016 07:07:01 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:07:02 -07:00
parent 14d400b222
commit 471342fa32
6 changed files with 11 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9 ደግሞ ጳውሎስ የተባለው ሳውል ግን በመንፈስ ቅዱስ ተሞላ፤ ትኩር ብሎም ተመለከተውና 10 እንዲህ አለው፤ “አንተ የዲያብሎስ ልጅ፣ ክፋትና ተንኮል ሁሉ የሞላብህ ነህ። የጽድቅ ሁሉ ጠላት ነህ። የቀናችውን የጌታን መንገድ ማጣመምህን አታቆምምን?
\v 9 ደግሞ ጳውሎስ የተባለው ሳውል ግን በመንፈስ ቅዱስ ተሞላ፤ ትኩር ብሎም ተመለከተውና \v 10 እንዲህ አለው፤ “አንተ የዲያብሎስ ልጅ፣ ክፋትና ተንኮል ሁሉ የሞላብህ ነህ። የጽድቅ ሁሉ ጠላት ነህ። የቀናችውን የጌታን መንገድ ማጣመምህን አታቆምምን?

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 አሁንም ተመልከት፤ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ነችና ትታወራለህ። ለጥቂት ጊዜ ፀሐይን አታይም።” ወዲያውኑ ጨለማና ጭጋግ ወደቀበት። እጁንም ይዘው እንዲመሩት ሰዎችን እየጠየቀ ይዘዋወር ጀመር። 12 አገረ ገዡ የሆነውን ካየ በኋላ፣ ስለ ኢየሱስ በቀረበው ትምህርት ስለ ተደነቀ፣ አመነ።
\v 11 አሁንም ተመልከት፤ የጌታ እጅ በአንተ ላይ ነችና ትታወራለህ። ለጥቂት ጊዜ ፀሐይን አታይም።” ወዲያውኑ ጨለማና ጭጋግ ወደቀበት። እጁንም ይዘው እንዲመሩት ሰዎችን እየጠየቀ ይዘዋወር ጀመር። \v 12 አገረ ገዡ የሆነውን ካየ በኋላ፣ ስለ ኢየሱስ በቀረበው ትምህርት ስለ ተደነቀ፣ አመነ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13 ጳውሎስና ጓድኞቹም በመርከብ ከጳፉ ተነሥተው በጵንፍልያ ወዳለችው ወደ ጴርጌን መጡ። ዮሐንስ ግን ትቶአቸው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ። 14 ጳውሎስና ጓደኞቹ ከጴርጌን ተጕዘው የጲስድያ ወደ ሆነችው አንጾኪያ መጡ። በዚያ በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገብተው ተቀመጡ። 15 ሕግና ነቢያት ከተነበቡ በኋላ፣ የምኵራብ አለቆች፣ “ወንድሞች ሆይ፣ እዚህ ላሉት ሕዝብ የሚሆን የሚያበረታታ መልእክት ካላችሁ፣ ተናገሩ” በማለት መልእክት ላኩላቸው።
\v 13 ጳውሎስና ጓድኞቹም በመርከብ ከጳፉ ተነሥተው በጵንፍልያ ወዳለችው ወደ ጴርጌን መጡ። ዮሐንስ ግን ትቶአቸው ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ። \v 14 ጳውሎስና ጓደኞቹ ከጴርጌን ተጕዘው የጲስድያ ወደ ሆነችው አንጾኪያ መጡ። በዚያ በሰንበት ቀን ወደ ምኵራብ ገብተው ተቀመጡ። \v 15 ሕግና ነቢያት ከተነበቡ በኋላ፣ የምኵራብ አለቆች፣ “ወንድሞች ሆይ፣ እዚህ ላሉት ሕዝብ የሚሆን የሚያበረታታ መልእክት ካላችሁ፣ ተናገሩ” በማለት መልእክት ላኩላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16 ጳውሎስም ቆመና በእጁ ምልክት ሰጥቶ እንዲህ አለ፤ “የእስራኤል ሰዎችና እናንተ እግዚአብሔርን የምታከብሩ፣ ስሙ። 17 የዚህ የእስራኤል ሕዝብ አምላክ አባቶቻችንን መርጦ በግብፅ ይኖሩ በነበሩበት ጊዜ ሕዝቡን አበዛላቸው፤ በተዘረጋችም ክንድ መርቶ ከዚያ አወጣቸው። 18 ለአርባ ዓመታት ገደማ በምድረ በዳ ታገሣቸው።
\v 16 ጳውሎስም ቆመና በእጁ ምልክት ሰጥቶ እንዲህ አለ፤ “የእስራኤል ሰዎችና እናንተ እግዚአብሔርን የምታከብሩ፣ ስሙ። \v 17 የዚህ የእስራኤል ሕዝብ አምላክ አባቶቻችንን መርጦ በግብፅ ይኖሩ በነበሩበት ጊዜ ሕዝቡን አበዛላቸው፤ በተዘረጋችም ክንድ መርቶ ከዚያ አወጣቸው። \v 18 ለአርባ ዓመታት ገደማ በምድረ በዳ ታገሣቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19 በከነዓን ምድርም ሰባት ሕዝቦች ካጠፉ በኋላ፣ ምድራቸውን ለሕዝባችን ርስት አድርጎ ሰጠ። 20 እነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ በአራት መቶ ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ተፈጸመ። ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር እስከ ነቢዩ ሳሙኤል ድረስ መሳፍንትን ሰጣቸው።
\v 19 በከነዓን ምድርም ሰባት ሕዝቦች ካጠፉ በኋላ፣ ምድራቸውን ለሕዝባችን ርስት አድርጎ ሰጠ። \v 20 እነዚህ ሁኔታዎች ሁሉ በአራት መቶ ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ተፈጸመ። ከእነዚህ ነገሮች ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር እስከ ነቢዩ ሳሙኤል ድረስ መሳፍንትን ሰጣቸው።

View File

@ -210,6 +210,11 @@
"12-24",
"13-01",
"13-04",
"13-06"
"13-06",
"13-09",
"13-11",
"13-13",
"13-16",
"13-19"
]
}