Thu Aug 25 2016 08:01:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 08:01:02 -07:00
parent df33f1fd67
commit 4634b6973b
6 changed files with 11 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
25 \v 25 እንግዲህ ተመልከቱ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁትን የእኔን ፊት ሁላችሁ ዳግመኛ እንደማታዩ ዐውቃለሁ። 26 \v 26 ስለዚህ ከማንም ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ ዛሬ እመሰክርላችኋለሁ፤ 27 \v 27 ምክንያቱም ሙሉውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ለእናንተ ከመግለጽ ወደ ኋላ ብዬ አላውቅም።
\v 25 እንግዲህ ተመልከቱ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እየሰበክሁ በመካከላችሁ የዞርሁትን የእኔን ፊት ሁላችሁ ዳግመኛ እንደማታዩ ዐውቃለሁ። \v 26 ስለዚህ ከማንም ደም ንጹሕ እንደ ሆንሁ ዛሬ እመሰክርላችኋለሁ፤ \v 27 ምክንያቱም ሙሉውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ለእናንተ ከመግለጽ ወደ ኋላ ብዬ አላውቅም።

View File

@ -1 +1 @@
28 \v 28 ስለዚህ በገዛ ራሱ ደም የገዛትን የጌታን ጉባኤ ትጠብቁ ዘንድ፣ ስለ ራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ጠባቂ አድርጎ በላያቸው ስለ ሾማችሁ፣ ስለ መንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ። 29 \v 29 እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ለመንጋው ርኅራኄ የሌላቸው አጥፊ ተኵላዎች በመካከላችሁ እንደሚገቡ ዐውቃለሁ፤ 30 \v 30 ከእናንተው መካከል እንኳ ደቀ መዛሙርትን የራሳቸው ተከታዮች ለማድረግ አንዳንድ ሰዎች መጥተው ጠማማ እንደሚናገሩ ዐውቃለሁ።
\v 28 ስለዚህ በገዛ ራሱ ደም የገዛትን የጌታን ጉባኤ ትጠብቁ ዘንድ፣ ስለ ራሳችሁና መንፈስ ቅዱስ ጠባቂ አድርጎ በላያቸው ስለ ሾማችሁ፣ ስለ መንጋው ሁሉ ተጠንቀቁ። \v 29 እኔ ከሄድሁ በኋላ፣ ለመንጋው ርኅራኄ የሌላቸው አጥፊ ተኵላዎች በመካከላችሁ እንደሚገቡ ዐውቃለሁ፤ \v 30 ከእናንተው መካከል እንኳ ደቀ መዛሙርትን የራሳቸው ተከታዮች ለማድረግ አንዳንድ ሰዎች መጥተው ጠማማ እንደሚናገሩ ዐውቃለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
31 \v 31 ስለዚህ ተጠንቀቁ። ሳላቋርጥ ቀንና ሌሊት፣ ሁላችሁንም ሦስት ዓመት በእንባ እንዳገለገልኋችሁም አስታውሱ። 32 \v 32 አሁንም ለእግዚአብሔርና ሊያንጻችሁ ለሚችለው፣ እንዲሁም በቅዱሳን ሁሉ መካከል ርስትን ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለጸጋው ቃል ዐደራ እሰጣችኋለሁ።
\v 31 ስለዚህ ተጠንቀቁ። ሳላቋርጥ ቀንና ሌሊት፣ ሁላችሁንም ሦስት ዓመት በእንባ እንዳገለገልኋችሁም አስታውሱ። \v 32 አሁንም ለእግዚአብሔርና ሊያንጻችሁ ለሚችለው፣ እንዲሁም በቅዱሳን ሁሉ መካከል ርስትን ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለጸጋው ቃል ዐደራ እሰጣችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
33 \v 33 የማንንም ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም። 34 \v 34 እነዚህ እጆቼ የእኔንም፣ ከእኔ ጋር የነበሩትንም ሰዎች ፍላጎት ሲያሟሉ እንደ ነበር እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። 35 \v 35 ደካሞችን በሥራ እንዴት እንደምትረዱ፣ “ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው” የሚለውንም የጌታ ኢየሱስን ቃል እንዴት እንደምታስታውሱ በሁሉም ረገድ አርአያ ሆንኋችሁ።
\v 33 የማንንም ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም። \v 34 እነዚህ እጆቼ የእኔንም፣ ከእኔ ጋር የነበሩትንም ሰዎች ፍላጎት ሲያሟሉ እንደ ነበር እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። \v 35 ደካሞችን በሥራ እንዴት እንደምትረዱ፣ “ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው” የሚለውንም የጌታ ኢየሱስን ቃል እንዴት እንደምታስታውሱ በሁሉም ረገድ አርአያ ሆንኋችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
36 \v 36 ይህን ሁሉ ካለ በኋላ፣ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። 37 \v 37 ሁላቸውም እጅግ በማልቀስ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥመው ሳሙት። 38 \v 38 ፊቱን ዳግመኛ እንደማያዩ መናገሩም ከሁሉ በላይ አሳዘናቸው። ከዚያም እስከ መርከቡ ድረስ ሸኙት።
\v 36 ይህን ሁሉ ካለ በኋላ፣ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። \v 37 ሁላቸውም እጅግ በማልቀስ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥመው ሳሙት። \v 38 ፊቱን ዳግመኛ እንደማያዩ መናገሩም ከሁሉ በላይ አሳዘናቸው። ከዚያም እስከ መርከቡ ድረስ ሸኙት።

View File

@ -321,6 +321,11 @@
"20-13",
"20-15",
"20-17",
"20-22"
"20-22",
"20-25",
"20-28",
"20-31",
"20-33",
"20-36"
]
}