Thu Aug 25 2016 07:59:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:59:02 -07:00
parent 8661926cbf
commit df33f1fd67
8 changed files with 16 additions and 9 deletions

View File

@ -1 +1 @@
7 \v 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። 8 \v 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።
\v 7 እንጀራ ለመቊረስ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በተሰበሰብን ጊዜ፣ ጳውሎስ ለአመኑ ሰዎች ንግግር አደረገ። በሚቀጥሉት ቀናት ለመሄድ ዕቅድ አድርጎ ስለ ነበረ፣ እስከ እኩለ ሌሊት መናገሩን ቀጠለ። \v 8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራቶች ነበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
9 \v 9 አውጤኪስ የሚባል ወጣትም በመስኮት ተቀምጦ ሳለ እንቅልፍ ጭልጥ አድርጎ ወሰደው። ጳውሎስ ንግግሩን ባስረዘመ ጊዜ፣ ይህ ወጣት ገና ተኝቶ እንዳለ ከሦስተኛው ፎቅ ወደቀ፤ ሲያነሡትም ሞቶ ነበር። 10 \v 10 ጳውሎስ ግን ወርዶ በላዩ ላይ ተዘርግቶ ዐቀፈውና፣ “በሕይወት ስላለ ከዚህ በኋላ አትታውኩ” አለ።
\v 9 አውጤኪስ የሚባል ወጣትም በመስኮት ተቀምጦ ሳለ እንቅልፍ ጭልጥ አድርጎ ወሰደው። ጳውሎስ ንግግሩን ባስረዘመ ጊዜ፣ ይህ ወጣት ገና ተኝቶ እንዳለ ከሦስተኛው ፎቅ ወደቀ፤ ሲያነሡትም ሞቶ ነበር። \v 10 ጳውሎስ ግን ወርዶ በላዩ ላይ ተዘርግቶ ዐቀፈውና፣ “በሕይወት ስላለ ከዚህ በኋላ አትታውኩ” አለ።

View File

@ -1 +1 @@
11 \v 11 እንደ ገናም በደረጃ ወደ ላይ ወጥቶ እንጀራ ቆርሶ በላ። ከዚህ በኋላ እስኪነጋ ድረስ ለረዥም ጊዜ ከእነርሱ ጋር ተነጋግሮ ተለይቶአቸው ሄደ። 12 \v 12 ወጣቱንም ድኖ ከነሕይወት አምጡት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ።
\v 11 እንደ ገናም በደረጃ ወደ ላይ ወጥቶ እንጀራ ቆርሶ በላ። ከዚህ በኋላ እስኪነጋ ድረስ ለረዥም ጊዜ ከእነርሱ ጋር ተነጋግሮ ተለይቶአቸው ሄደ። \v 12 ወጣቱንም ድኖ ከነሕይወት አምጡት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ።

View File

@ -1 +1 @@
13 \v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመሬት ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። 14 \v 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተን ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።
\v 13 እኛም ራሳችን ጳውሎስን ለማሳፈር ወዳሰብንበት ወደ አሶን ቀድመን በመርከብ ሄድን። እርሱም ያሰበው ይህንኑ ነበር፤ በመሬት ለመሄድ ዐቅዶ ነበርና። \v 14 በአሶን ሲያገኘንም፣ ወዳለንበት መርከብ አስገብተን ወደ ሚሊጢን ጕዞአችንን ቀጠልን።

View File

@ -1 +1 @@
15 \v 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ የተባለች ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ 16 \v 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳይፈጅ፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ሃምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኩሎ ነበር።
\v 15 ከዚያም በመርከብ ተነሣንና በማግስቱ ኪዩ የተባለች ደሴት ትይዩ ደረስን። በሚቀጥለውም ቀን ወደ ሳሞን ደሴት ጎራ ብለን፣ በማግስቱ ወደ ሚሊጢን ከተማ ገባን፤ \v 16 ጳውሎስም በእስያ ውስጥ ጊዜ ሳይፈጅ፣ ኤፌሶንን ዐልፎ በመርከብ ለመሄድ ወስኖ ነበርና፤ ምክንያቱም በተቻለው መጠን ሁሉ ለበዓለ ሃምሳ በኢየሩሳሌም ለመገኘት ቸኩሎ ነበር።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
17 \v 17 ሰዎችንም ከሚሊጢን ወደ ኤፌሶን ልኮ፣ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ ራሱ አስጠራቸው። 18 \v 18 ወደ እነርሱ በመጡም ጊዜ፣ እንዲህ አላቸው፤
“ወደ እስያ ከገባሁበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ፣ ዘወትር እንዴት ከእናንተ ጋር እንደ ኖርሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። 19 \v 19 ራሴን እጅግ ዝቅ በማድረግና በእንባ፣ እንዲሁም ከአይሁድ ሤራ የተነሣ በገጠመኝ መከራ ውስጥ ጌታን ማገልገል አላቋረጥሁም። 20 \v 20 ጠቃሚ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽና በአደባባይም ሆነ ቤት ለቤት በመዞር እናንተን ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳላልሁ ታውቃላችሁ። 21 \v 21 በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስለ መመለስና በጌታችን በኢየሱስ ስለ ማመን አይሁድንና ግሪኮችን ጭምር እንዴት ሳስጠነቅቃቸው እንደ ነበር ታውቃላችሁ።
\v 17 ሰዎችንም ከሚሊጢን ወደ ኤፌሶን ልኮ፣ የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎችን ወደ ራሱ አስጠራቸው። \v 18 ወደ እነርሱ በመጡም ጊዜ፣ እንዲህ አላቸው፤
“ወደ እስያ ከገባሁበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ፣ ዘወትር እንዴት ከእናንተ ጋር እንደ ኖርሁ እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። \v 19 ራሴን እጅግ ዝቅ በማድረግና በእንባ፣ እንዲሁም ከአይሁድ ሤራ የተነሣ በገጠመኝ መከራ ውስጥ ጌታን ማገልገል አላቋረጥሁም። \v 20 ጠቃሚ የሆነውን ነገር ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽና በአደባባይም ሆነ ቤት ለቤት በመዞር እናንተን ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳላልሁ ታውቃላችሁ። \v 21 በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ስለ መመለስና በጌታችን በኢየሱስ ስለ ማመን አይሁድንና ግሪኮችን ጭምር እንዴት ሳስጠነቅቃቸው እንደ ነበር ታውቃላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
22 \v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። 23 \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። 24 \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።
\v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።

View File

@ -314,6 +314,13 @@
"19-35",
"19-38",
"20-01",
"20-04"
"20-04",
"20-07",
"20-09",
"20-11",
"20-13",
"20-15",
"20-17",
"20-22"
]
}