Wed Aug 24 2016 23:01:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 23:01:43 -07:00
parent 22e057ffd2
commit 447f5c747e
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 31 \v 31 ሙሴ እሳቱን ሲያይ በሚታየው ተደነቀ፤ ሊመለከተው ሲቀርብም፣ እንዲህ የሚል የጌታ ድምፅ መጣ፤ 32 ‘እኔ የአባቶችህ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ።’ ሙሴ ተንቀጠቀጠ፣ መመልከትም አልቻለም።
\v 31 ሙሴ እሳቱን ሲያይ በሚታየው ተደነቀ፤ ሊመለከተው ሲቀርብም፣ እንዲህ የሚል የጌታ ድምፅ መጣ፤ \v 32 ‘እኔ የአባቶችህ አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅም አምላክ፣ የያዕቆብም አምላክ ነኝ።’ ሙሴ ተንቀጠቀጠ፣ መመልከትም አልቻለም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 \v 34 33 ጌታም ለሙሴ እንዲህ አለ፤ ‘የቆምህበት ስፍራ ቅዱስ ስፍራ ነውና ጫማህን አውልቅ። 34 በግብፅ ውስጥ ያሉትን የሕዝቦቼን ሥቃይ በእርግጥ አይቻለሁ፤ የሥቃይ ጩኸታቸውን ሰምቻለሁ፤ ላድናቸውም ወርጃለሁ አሁን ና፣ ወደ ግብፅ እልክሃለሁ።’
\v 33 ጌታም ለሙሴ እንዲህ አለ፤ ‘የቆምህበት ስፍራ ቅዱስ ስፍራ ነውና ጫማህን አውልቅ። \v 34 በግብፅ ውስጥ ያሉትን የሕዝቦቼን ሥቃይ በእርግጥ አይቻለሁ፤ የሥቃይ ጩኸታቸውን ሰምቻለሁ፤ ላድናቸውም ወርጃለሁ አሁን ና፣ ወደ ግብፅ እልክሃለሁ።’

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው?” ባሉ ጊዜ ተቀባይነትን ያሳጡት ይህ ሙሴ፦ እግዚአብሔር ገዥም ታዳጊም አድርጎ የላከው ነው። እግዚአብሔር ሙሴን በቊጥቋጦው ውስጥ በታየው መልአክ እጅ ላከው። 36 በግብፅና በቀይ ባሕር፣ በአርባ ዓመታቱ ወቅትም በምድረ በዳ ተአምራትንና ምልክቶችን ካደረገ በኋላ፣ ሙሴ ሕዝቡን ከግብፅ አወጣቸው። 37 ‘እግዚአብሔር ከወንድሞቻችሁ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሣላችኋል’ ብሎ ለእስራኤል ሕዝብ የተናገረው ያው ሙሴ ነው።
\v 35 “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው?” ባሉ ጊዜ ተቀባይነትን ያሳጡት ይህ ሙሴ፦ እግዚአብሔር ገዥም ታዳጊም አድርጎ የላከው ነው። እግዚአብሔር ሙሴን በቊጥቋጦው ውስጥ በታየው መልአክ እጅ ላከው። \v 36 በግብፅና በቀይ ባሕር፣ በአርባ ዓመታቱ ወቅትም በምድረ በዳ ተአምራትንና ምልክቶችን ካደረገ በኋላ፣ ሙሴ ሕዝቡን ከግብፅ አወጣቸው። \v 37 ‘እግዚአብሔር ከወንድሞቻችሁ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሣላችኋል’ ብሎ ለእስራኤል ሕዝብ የተናገረው ያው ሙሴ ነው።

View File

@ -119,6 +119,9 @@
"07-20",
"07-22",
"07-26",
"07-29"
"07-29",
"07-31",
"07-33",
"07-35"
]
}