Tue Aug 08 2017 11:32:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 11:32:02 +03:00
parent 32880df450
commit 3e50297ff1
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 ለምን እንደ ከሰሱት ለማወቅ ስለ ፈለግሁም፣ ወደ ሸንጎአቸው ይዤው ወረድሁ። \v 29 የገዛ ራሳቸውን ሕግ በሚመለከት በተነሣ ጥያቄ ምክንያት አንሥተው እንጂ፣ ሞት ወይም እስራት የሚገባው ክስ እንደሌለበት ዐውቄአለሁ። \v 30 ከዚያም በዚህ ሰው ላይ ሤራ እንደተካሄደበት ደርሼበታለሁ፤ ስለዚህም ፈጥኜ ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም በእርሱ ላይ ያላቸውን ክስ አንተ ባለህበት እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥቻቸዋለሁ። በደኅና ሰንብት።”
\v 28 ለምን እንደ ከሰሱት ለማወቅ ስለ ፈለግሁም፣ ወደ ሸንጎአቸው ይዤው ወረድሁ። \v 29 የገዛ ራሳቸውን ሕግ በሚመለከት በተነሣ ጥያቄ ምክንያት ተከሶ እንጂ፣ ሞት ወይም እስራት የሚገባው ክስ እንደሌለበት ዐውቄአለሁ። \v 30 በዚህ ሰው ላይ ሤራ እንደ ተካሄደበት ደርሼበታለሁ፤ ስለዚህም ፈጥኜ ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም በእርሱ ላይ ያላቸውን ክስ አንተ ባለህበት እንዲያቀርቡ መመሪያ ሰጥቻቸዋለሁ። በደኅና ሰንብት።”

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ስለዚህ ወታደሮቹ በታዘዙት መሠረት፣ ጳውሎስን ይዘው በሌሊት ወደ አንቲጳጥሪስ ወሰዱት። \v 32 በሚቀጥለውም ቀን፣ አብዛኞቹ ወታደሮች ፈረሰኞቹን ከእርሱ ጋር እንዲሄዱ ትተው፣ ራሳቸው ወደ ምሽግ ተመለሱ። \v 33 ፈረሰኞቹም ቂሣርያ በደረሱና ደብዳቤውን ለሀገር ገዢ በሰጡ ጊዜ፣ ጳውሎስንም ለእርሱ አስረከቡት።
\v 31 ስለዚህ ወታደሮቹ በታዘዙት መሠረት፣ ጳውሎስን ይዘው በሌሊት ወደ አንቲጳጥሪስ ወሰዱት። \v 32 በሚቀጥለውም ቀን፣ አብዛኞቹ ወታደሮች ፈረሰኞቹን ከእርሱ ጋር እንዲሄዱ ትተው፣ ወደ ምሽግ ተመለሱ። \v 33 ፈረሰኞቹም ቂሣርያ በደረሱና ደብዳቤውን ለሀገር ገዡ ሲሰጡ፣ ጳውሎስንም ለእርሱ አስረከቡት።

View File

@ -373,7 +373,7 @@
"23-20",
"23-22",
"23-25",
"23-31",
"23-28",
"23-34",
"24-01",
"24-04",