Mon Aug 07 2017 15:55:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-07 15:55:27 +03:00
parent e3ed17d541
commit 2c44e1f2a3
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 ስለዚህ ተጠንቀቁ። ሳላቋርጥ ቀንና ሌሊት፣ ሁላችሁንም ሦስት ዓመት በእንባ እንዳገለገልኋችሁም አስታውሱ። \v 32 አሁንም ለእግዚአብሔርና ሊያንጻችሁ ለሚችለው፣ እንዲሁም በቅዱሳን ሁሉ መካከል ርስትን ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለጸጋው ቃል ዐደራ እሰጣችኋለሁ።
\v 31 ስለዚህ ተጠንቀቁ። ሳላቋርጥ ቀንና ሌሊት፣ ሁላችሁንም ሦስት ዓመት በእንባ እንዳገለገልኋችሁም አስታውሱ። \v 32 አሁንም ለእግዚአብሔርና ሊያንጻችሁ፣ እንዲሁም በቅዱሳን ሁሉ መካከል ርስትን ሊሰጣችሁ ለሚችለው ለጸጋው ቃል ዐደራ እሰጣችኋለሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 የማንንም ብር፣ ወርቅ ወይም ልብስ አልተመኘሁም። \v 34 እነዚህ እጆቼ የእኔንም፣ ከእኔ ጋር የነበሩትንም ሰዎች ፍላጎት ሲያሟሉ እንደ ነበር እናንተ ራሳችሁ ታውቃላችሁ። \v 35 ደካሞችን በሥራ እንዴት እንደምትረዱ፣ “ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ የተባረከ ነው” የሚለውንም የጌታ ኢየሱስን ቃል እንዴት እንደምታስታውሱ በሁሉም ረገድ አርያ ሆንኋችሁ።

\v 36 ይህን ሁሉ ካለ በኋላ፣ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። \v 37 ሁላቸውም እጅግ በማልቀስ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥመው ሳሙት። \v 38 ፊቱን ዳግመኛ እንደማያዩ መናገሩም ከሁሉ በላይ አሳዘናቸው። ከዚያም እስከ መርከቡ ድረስ ሸኙት።
\v 36 ጳውይህን ሁሉ ካለ በኋላ፣ ተንበርክኮ ከሁላቸው ጋር ጸለየ። \v 37 ሁላቸውም እጅግ በማልቀስ ዐንገቱ ላይ ተጠምጥመው ሳሙት። \v 38 ፊቱን ዳግመኛ እንደማያዩ መናገሩም ከሁሉ በላይ አሳዘናቸው። ከዚያም እስከ መርከቡ ድረስ ሸኙት።

View File

@ -329,8 +329,8 @@
"20-22",
"20-25",
"20-28",
"20-31",
"20-33",
"20-36",
"21-01",
"21-03",
"21-05",