Tue Aug 08 2017 15:06:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 15:06:03 +03:00
parent 1574d9dd7d
commit 2a66a0145f
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 በዐሥራ አራተኛውም ሌሊት፣ በአድርያቲክ ባሕር ወዲያና ወዲህ እየተንገላታን እያለን፣ እኩለ ሌሊት ገደማ፣ መርከበኞቹ ወደ መሬት የቀረቡ መሰላቸው። \v 28 የባሕር ጥልቀት መለኪያ ገመድ ጣሉና ጥልቀቱን አርባ ሜትር ሆኖ አገኙት፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ መለኪያውን ሲወሉ ሠላሳ ሜትር አገኙ። \v 29 ከአለቆቹ ጋር እንጋጫለን ብለውም ፈሩ፤ ስለዚህ ከኋላ አራት መልሕቆችን አውርደው ቶሎ እንዲነጋ ጸለዩ።
\v 27 በዐሥራ አራተኛውም ሌሊት፣ በአድርያቲክ ባሕር ወዲያና ወዲህ እየተንገላታን እያለን፣ እኩለ ሌሊት ገደማ፣ መርከበኞቹ ወደ መሬት የቀረቡ መሰላቸው። \v 28 የባሕር ጥልቀት መለኪያ ገመድ ጣሉና ጥልቀቱን አርባ ሜትር ሆኖ አገኙት፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ፣ መለኪያውን ሲጥሉም ሠላሳ ሜትር ሆኖ አገኙት። \v 29 ከዐለቶቹ ጋር እንጋጫለን ብለውም ፈሩ፤ ስለዚህ ከኋላ አራት መልሕቆችን አውርደው ቶሎ እንዲነጋ ጸለዩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 መርከበኞቹ መርከቡን ትተው ለመሄድ መንገድ ይፈልጉ ነበር።ከቀስቱ መልሕቆችን የሚጥሉ መስለው ጀልባውን ወደ ባሕሩ አወረዱ። \v 31 ጳውሎስ ግን መቶ አለቃውንና ወታደሮቹን፣ “እነዚህ ሰዎች በመርከቡ ካልቆዩ በቀር፣ እናንተ ለመዳን አትችሉም” አላቸው። \v 32 ከዚያም ወታደሮቹ የጀልባውን ገመዶች ቆርጠው እንዲንሳፈፍ አደረጉት።
\v 30 መርከበኞቹ መርከቡን ትተው ለመሄድ መንገድ ይፈልጉ ነበር። ከቀስቱ መልሕቆችን የሚጥሉ መስለው ጀልባውን ወደ ባሕሩ አወረዱ። \v 31 ጳውሎስ ግን መቶ አለቃውንና ወታደሮቹን፣ “እነዚህ ሰዎች በመርከቡ ካልቆዩ በቀር፣ እናንተ ለመዳን አትችሉም” አላቸው። \v 32 ከዚያም ወታደሮቹ የጀልባውን ገመዶች ቆርጠው እንዲንሳፈፍ አደረጉት።

View File

@ -417,7 +417,7 @@
"27-19",
"27-21",
"27-23",
"27-30",
"27-27",
"27-33",
"27-36",
"27-39",