Tue Aug 08 2017 14:58:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-08 14:58:03 +03:00
parent 55d2d46d02
commit 1574d9dd7d
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 ምክንያቱም ባለፈው ሌሊት የእርሱ የሆንሁትና ደግሞም የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ በአጠገቤ ቆሞ እንዲህ ብሏል፤ \v 24 “ጳውሎስ ሆይ፣ አትፍራ። በቄሣር ፊት ልትቆም ይገባሃል፤ ተመልከት፤ እግዚአብሔር በቸርነቱ ዐብረውህ የሚጓዙትን ሁሉ ሰጥቶሃል። \v 25 ስለዚህ እናንተ ሰዎች፣ አይዞአችሁ፤ ልክ እንደ ተናገረኝ እንደሚሆን እግዚአብሔርን አምነዋለሁ። \v 26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት ደርሰን ልናርፍ ይገባል።

\v 27 ዐሥራ አራተኛውም ሌሊት በደረሰ ጊዜ፣ በአድርያቲክ ባሕር ወዲያና ወዲህ እየተንገላታን እያለን፣ እኩለ ሌሊት ገደማ መርከበኞቹ ወደ የብስ የቀረቡ መሰላቸው። \v 28 የባሕር ጥልቀት መለኪያ ገመድ ጣሉና ጥልቀቱን አርባ ሜትር ሆኖ አገኙት፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ መለኪያውን ሲወሉ ሠላሳ ሜትር አገኙ። \v 29 ከአለቆቹ ጋር እንጋጫለን ብለውም ፈሩ፤ ስለዚህ ከኋላ አራት መልሕቆችን አውርደው ቶሎ እንዲነጋ ጸለዩ።
\v 27 በዐሥራ አራተኛውም ሌሊት፣ በአድርያቲክ ባሕር ወዲያና ወዲህ እየተንገላታን እያለን፣ እኩለ ሌሊት ገደማ፣ መርከበኞቹ ወደ መሬት የቀረቡ መሰላቸው። \v 28 የባሕር ጥልቀት መለኪያ ገመድ ጣሉና ጥልቀቱን አርባ ሜትር ሆኖ አገኙት፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ መለኪያውን ሲወሉ ሠላሳ ሜትር አገኙ። \v 29 ከአለቆቹ ጋር እንጋጫለን ብለውም ፈሩ፤ ስለዚህ ከኋላ አራት መልሕቆችን አውርደው ቶሎ እንዲነጋ ጸለዩ።

View File

@ -416,7 +416,7 @@
"27-17",
"27-19",
"27-21",
"27-27",
"27-23",
"27-30",
"27-33",
"27-36",