Wed Aug 24 2016 22:57:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:57:43 -07:00
parent 194d23a491
commit 298b105eb1
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 20 በዚያ ጊዜ ሙሴ ተወለደ፤ እርሱ በእግዚአብሔር ፊት በጣም ያማረ ነበር፣ በአባቱ ቤትም ሦስት ወር አደገ። 21 ወንዝ ውስጥ ሲጣል፣ የፈርዖን ሴት ልጅ ወስዳ እንደ ልጇ አሳደገችው።
\v 20 በዚያ ጊዜ ሙሴ ተወለደ፤ እርሱ በእግዚአብሔር ፊት በጣም ያማረ ነበር፣ በአባቱ ቤትም ሦስት ወር አደገ። \v 21 ወንዝ ውስጥ ሲጣል፣ የፈርዖን ሴት ልጅ ወስዳ እንደ ልጇ አሳደገችው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 \v 23 \v 24 \v 25 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ ነበር፤ በንግግሩና በሥራው ታላቅ ሰው ነበር። 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጎብኘት ሐሳብ ወደ ልቡ መጣ። 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፣ ግብፃዊውንም በመምታት የተጠቃውን ተበቅሎ ገደለው፤ 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፣ ነገር ግን አላስተዋሉም።
\v 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ ነበር፤ በንግግሩና በሥራው ታላቅ ሰው ነበር። \v 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጎብኘት ሐሳብ ወደ ልቡ መጣ። \v 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፣ ግብፃዊውንም በመምታት የተጠቃውን ተበቅሎ ገደለው፤ \v 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፣ ነገር ግን አላስተዋሉም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየታጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸው ሞከር፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጎዳዳላችሁ? አለ። 27 ነገር ግን ባልንጀራውን የጎዳው ሙሴን ገፈተረው፤ “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? ግብፃዊውን ትናንት እንደገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህ?” አለ።
\v 28 26 \v 26 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ እየታጣሉ ወደ ነበሩ እስራኤላውያን መጣ፤ እርስ በርስ ሊያስታርቃቸው ሞከር፤ ‘እናንተ ሰዎች ሆይ፣ ወንድማማቾች ናችሁ፤ እርስ በርስ ለምን ትጎዳዳላችሁ? አለ። 27 \v 27 ነገር ግን ባልንጀራውን የጎዳው ሙሴን ገፈተረው፤ “በእኛ ላይ ገዥና ዳኛ ያደረገህ ማን ነው? ግብፃዊውን ትናንት እንደገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ትፈልጋለህ?” አለ።

View File

@ -114,6 +114,9 @@
"07-06",
"07-09",
"07-11",
"07-14"
"07-14",
"07-17",
"07-20",
"07-22"
]
}