Wed Aug 24 2016 22:55:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:55:43 -07:00
parent 6075cba5b0
commit 194d23a491
5 changed files with 8 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሡ፤ ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው።
\v 9 አለቆች በዮሴፍ ላይ በቅናት ተነሣሡ፤ ወደ ግብፅም ሸጡት፣ እግዚአብሔር ግን ከእርሱ ጋር ነበረ፤ \v 10 ከመከራውም ሁሉ አዳነው፤ በግብፅ ንጉሥ በፈርዖን ፊትም ሞገስና ጥበብ ሰጠው። ፈርዖንም በግብፅና በቤቱ ባለው ሁሉ ላይ ገዥ አደረገው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11 በመላው ግብፅና በከነዓን ራብና ትልቅ ጭንቀት መጣ፤ አባቶቻችንም ምንም ምግብ አላገኙም። 12 ነገር ግን ያዕቆብ እህል በግብፅ ውስጥ እንደ ነበረ ሲሰማ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችንን ላካቸው። 13 በሁለተኛው ጊዜ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን ገለጠ፤ የዮሴፍ ቤተ ሰብም ከፈርዖን ጋር ተዋወቀ።
\v 11 በመላው ግብፅና በከነዓን ራብና ትልቅ ጭንቀት መጣ፤ አባቶቻችንም ምንም ምግብ አላገኙም። \v 12 ነገር ግን ያዕቆብ እህል በግብፅ ውስጥ እንደ ነበረ ሲሰማ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ አባቶቻችንን ላካቸው። \v 13 በሁለተኛው ጊዜ ዮሴፍ ለወንድሞቹ ራሱን ገለጠ፤ የዮሴፍ ቤተ ሰብም ከፈርዖን ጋር ተዋወቀ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። 15 ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ እርሱም አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ። 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ።
\v 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። \v 15 ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ እርሱም አባቶቻችንም በዚያ ሞቱ። \v 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፤ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ አደጉ በዙም፤ 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፣ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፣ ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው።
\v 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፤ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ አደጉ በዙም፤ \v 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። \v 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፣ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፣ ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው።

View File

@ -111,6 +111,9 @@
"06-12",
"07-01",
"07-04",
"07-06"
"07-06",
"07-09",
"07-11",
"07-14"
]
}