Tue Aug 01 2017 14:56:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 14:56:41 +03:00
parent ecdd350774
commit 26f4217912
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 በዚያ ጊዜ አብርሃም ከከለዳውያን ምድር ወጥቶ በካራን ኖረ፤ ከዚያም፣ አባቱ ከሞተ በኋላ፣ እግዚአብሔር አሁን እናንተ ወደምትኖሩበት ወደዚህ ምድር አመጣው። \v 5 ከዚህ ምድር ምንም ርስት፣ የእግር ጫማ ለማሳረፍ የሚበቃ እንኳ አልሰጠውም። ነገር ግን ምንም እንኳ አብርሃም ገና ልጅ ያልነበረው ቢሆንም፣ ምድሪቱን ርስት አድርጎ ለእርሱና ከእርሱ በኋላ ለዘሮቹ እንደሚሰጥ ቃል ገባ።
\v 4 ከዚያም በኋላ፣ ጊዜ አብርሃም ከከለዳውያን ምድር ወጥቶ በካራን ኖረ፤ ከዚያም፣ አባቱ ከሞተ በኋላ፣ እግዚአብሔር አሁን እናንተ ወደምትኖሩበት ወደዚህ ምድር አመጣው። \v 5 ከዚህ ምድር ምንም ርስት፣ የእግር ጫማ ለማሳረፍ የሚበቃ እንኳ አልሰጠውም። ነገር ግን ምንም እንኳ አብርሃም ገና ልጅ ያልነበረው ቢሆንም፣ ምድሪቱን ርስት አድርጎ ለእርሱና ከእርሱ በኋላ ለዘሮቹ እንደሚሰጥ ቃል ገባ።

View File

@ -115,7 +115,7 @@
"06-08",
"06-10",
"06-12",
"07-04",
"07-01",
"07-06",
"07-09",
"07-11",