Thu Aug 25 2016 07:41:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:41:02 -07:00
parent abfd5a0207
commit 240d03aa54
6 changed files with 10 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 24. ዓለምንና በውስጧ የሚገኙትን ሁሉ የፈጠረ አምልካክ የሰማይና የምድር ጌታ መሆኑ በእጅ በተሠራ መቅደስ ውስጥ አይኖርም። 25. ለሰዎች ሕይወት፣እስትንፋስንና ሁሉንም ነገር የሚሰጠው እርሱ ራሱ ስለሆነ እርሱ አንዳች እንደሚያስፈልገው በሰው እጅ አይገለገልም።
\v 24 ዓለምንና በውስጧ የሚገኙትን ሁሉ የፈጠረ አምልካክ የሰማይና የምድር ጌታ መሆኑ በእጅ በተሠራ መቅደስ ውስጥ አይኖርም። \v 25 ለሰዎች ሕይወት፣እስትንፋስንና ሁሉንም ነገር የሚሰጠው እርሱ ራሱ ስለሆነ እርሱ አንዳች እንደሚያስፈልገው በሰው እጅ አይገለገልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 \v 27 26. በምድር ገጽ ላይ የሚኖሩትም ሕዝቦች ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ የሚኖሩበትንም ወቅትና ስፍራ ገደብ የወሰነላቸው እርሱ ነው።27. ስለዚህ እግዚአብሔርን ቢፈልጉና ቢመረምሩ ምናልባት ያገኙታል፤ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም። ምክንያቱም የምንኖረው ፣ የምንቀሳቀሰውና በሕይወት የቆምነው በእርሱ ነው፤
\v 26 በምድር ገጽ ላይ የሚኖሩትም ሕዝቦች ሁሉ ከአንድ ሰው ፈጠረ፤ የሚኖሩበትንም ወቅትና ስፍራ ገደብ የወሰነላቸው እርሱ ነው። \v 27 ስለዚህ እግዚአብሔርን ቢፈልጉና ቢመረምሩ ምናልባት ያገኙታል፤ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ አይደለም። ምክንያቱም የምንኖረው ፣ የምንቀሳቀሰውና በሕይወት የቆምነው በእርሱ ነው፤

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 \v 29 28. ከእናንተ ባለ ቅኔዎች አንዱ እንዳለውም እኛ ልጆቹ ንችን። 29. እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን መልለኮትን በሰው ጥበብና እንደ ተቀረጸ ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ አድርገን ማሰብ የለብንም።
\v 28 ከእናንተ ባለ ቅኔዎች አንዱ እንዳለውም እኛ ልጆቹ ንችን። \v 29 እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች ከሆንን መልለኮትን በሰው ጥበብና እንደ ተቀረጸ ወርቅ ወይም ብር ወይም ድንጋይ አድርገን ማሰብ የለብንም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 \v 31 30. ስለዚህ እግዚአብሔር የአለማወቅ ጊዜያትን አሳልፎ በየተኛውም ስፍራ ያሉ ሰዎች ሁሉ ንስሐ እንዲገቡ ያዛል።31. ምክንያቱም በመረጠው ሰው አማካኝነት በዓለም ላይ የሚፈርድበት ቀን አዘጋጅቶአል። እግዚአብሔር ይህን ሰው ከሙታን በማስነሳቱ ለሁሉ ሰው ማራጋገጫ ሰጥቶአል።
\v 30 ስለዚህ እግዚአብሔር የአለማወቅ ጊዜያትን አሳልፎ በየተኛውም ስፍራ ያሉ ሰዎች ሁሉ ንስሐ እንዲገቡ ያዛል። \v 31 ምክንያቱም በመረጠው ሰው አማካኝነት በዓለም ላይ የሚፈርድበት ቀን አዘጋጅቶአል። እግዚአብሔር ይህን ሰው ከሙታን በማስነሳቱ ለሁሉ ሰው ማራጋገጫ ሰጥቶአል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 \v 33 \v 34 32. የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣«ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን አሉት»። 33. ከዚህ በኋላ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ። 34. አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ ከአነርሱም በተጨማሪ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችን ከእርነሱ ጋር የነበሩ አመኑ።
\v 32 የአቴና ሰዎች ስለ ሙታን ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ አንዳንዶቹ በጳውሎስ ላይ አፌዙ፤ሌሎች ግን፣«ስለዚህ ጉዳይ ዳግመኛ እንሰማሃለን አሉት»። \v 33 ከዚህ በኋላ ጳውሎስ ተለይቶአቸው ሄደ። \v 34 አንዳንድ ወንዶች ግን ከእርሱ ጋር ተባብረው አመኑ፤ ከአነርሱም በተጨማሪ የአርዮስፋጎስ አመራር አባል ዲዮናስዮስ፣ ደማሪስ የተባለች ሴትና ሌሎችን ከእርነሱ ጋር የነበሩ አመኑ።

View File

@ -279,6 +279,10 @@
"17-16",
"17-18",
"17-19",
"17-22"
"17-22",
"17-24",
"17-26",
"17-28",
"17-30"
]
}