Thu Aug 25 2016 07:51:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:51:02 -07:00
parent 856a37b4e9
commit 23151e1a41
9 changed files with 12 additions and 9 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 19 1 \v 1 አጵሎስ በቆሮንቶስ በነበረ ጊዜ፣ ጳውሎስ በላይኛው ሀገር አድርጎ ወደ ኤፌሶን ከተማ መጣ፤ በዚያም አንዳንድ ደቀ መዛሙርት አገኘ። \v 2 ጳውሎስም፣ “ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀብላችኋል? አላቸው። እነርሱም፣ “አልተቀበልንም፤ እንዲያውም መንፈስ ቅዱስ መኖሩን አልሰማንም” አሉት።
\c 19 \v 1 አጵሎስ በቆሮንቶስ በነበረ ጊዜ፣ ጳውሎስ በላይኛው ሀገር አድርጎ ወደ ኤፌሶን ከተማ መጣ፤ በዚያም አንዳንድ ደቀ መዛሙርት አገኘ። \v 2 ጳውሎስም፣ “ባመናችሁ ጊዜ መንፈስ ቅዱስን ተቀብላችኋል? አላቸው። እነርሱም፣ “አልተቀበልንም፤ እንዲያውም መንፈስ ቅዱስ መኖሩን አልሰማንም” አሉት።

View File

@ -1 +1 @@
3 \v 3 ጳውሎስም፣”ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “የተጠመቅነው በዮሐንስ ጥምቀት ነው” አሉት። 4 \v 4 ጳውሎስም “ዮሐንስ ያጠመቀው በንሰሓ ጥምቀት ነው፤ ሰዎች ከእነርሱ በኋላ በሚመጣው፣ በኢየሱስ ማመን እንደሚገባቸውም ነገራቸው” ብሎ አላቸአው።
\v 3 ጳውሎስም፣”ታዲያ፣ በምን ተጠመቃችሁ?” አላቸው። እነርሱም፣ “የተጠመቅነው በዮሐንስ ጥምቀት ነው” አሉት። \v 4 ጳውሎስም “ዮሐንስ ያጠመቀው በንሰሓ ጥምቀት ነው፤ ሰዎች ከእነርሱ በኋላ በሚመጣው፣ በኢየሱስ ማመን እንደሚገባቸውም ነገራቸው” ብሎ አላቸአው።

View File

@ -1 +1 @@
5 \v 5 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ፣ በጌታ ኢየሱስ ስም ተጠመቁ። 6 \v 6 ጳውሎስም እጆቹን በሰዎቹ ላይ በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ እነርሱም በተለየ ቋንቋ መናገርና መተንበይ ጀመሩ። 7 \v 7 ቁጥራቸውም ዐሥራ ሁለት ሰዎች ያህል ነበረ።
\v 5 ሕዝቡ ይህን ሲሰሙ፣ በጌታ ኢየሱስ ስም ተጠመቁ። \v 6 ጳውሎስም እጆቹን በሰዎቹ ላይ በጫነ ጊዜ፣ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ እነርሱም በተለየ ቋንቋ መናገርና መተንበይ ጀመሩ። \v 7 ቁጥራቸውም ዐሥራ ሁለት ሰዎች ያህል ነበረ።

View File

@ -1 +1 @@
8 \v 8 ጳውሎስ ከዚህ በኋላ ወደ ምኩራብ ገብቶ ሦስት ወር ያህል በድፍረት ይናገር ነበር፤ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየገለጠ ሰዎችንም ያነጋግር ነበር። 9 \v 9 አንዳንድ አይሁድ ግን ልባቸውን አደንድነው በመቃወም በሕዝቡ ፊት የክርስቶስን መንገድ ተሳደቡ፤ ስለዚህ ጳውሎስ ትቶአቸው ሄደ፤ ያመኑትንም ከእርሱ አራቀ። ጢራኖስ በሚባል የትምህርት አዳራሽም በየዕለቱ ንግግር ያደርግ ጀመር፤ 10 \v 10 በእስያ የሚኖሩ ቸይሁድና ግሪኮችም ሁሉ የጌታን ቃል እስኪሰሙ ድረስ፣ ሁለት ዓመት ያህል ቀጠለ።
\v 8 ጳውሎስ ከዚህ በኋላ ወደ ምኩራብ ገብቶ ሦስት ወር ያህል በድፍረት ይናገር ነበር፤ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየገለጠ ሰዎችንም ያነጋግር ነበር። \v 9 አንዳንድ አይሁድ ግን ልባቸውን አደንድነው በመቃወም በሕዝቡ ፊት የክርስቶስን መንገድ ተሳደቡ፤ ስለዚህ ጳውሎስ ትቶአቸው ሄደ፤ ያመኑትንም ከእርሱ አራቀ። ጢራኖስ በሚባል የትምህርት አዳራሽም በየዕለቱ ንግግር ያደርግ ጀመር፤ \v 10 በእስያ የሚኖሩ ቸይሁድና ግሪኮችም ሁሉ የጌታን ቃል እስኪሰሙ ድረስ፣ ሁለት ዓመት ያህል ቀጠለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 \v 32 30 \v 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። 31 ደግሞም፣የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።
30 \v 30 ጳውሎስ ወደ ሕዝቡ ጋጋታ ሊደባለቅ ፈልጎ ነበር፤ ደቀ መዛሙርቱ ግን ከለከሉት። 31 \v 31 ደግሞም፣ የጳውሎስ ወዳጆች የነበሩ አንዳንድ የአካባቢ ሹሞች ጳውሎስ ወደ ቲያትር ማሳያ ቦታ እንዳይገባ መልእክት ላኩበት። 32 \v 32 ሕዝቡ ሁሉ ግራ ስለ ተጋባ፣ አንዳንዶቹ ስለ አንድ ነገር ሲጮኹ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ስለ ሌላ ነገር ይጮኹ ነበር። አብዛኛዎቹ ደግሞ ለምን ተሰብስበው እንደ ወጡ እንኳ አያውቁም ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 33 \v 34 33 አይሁድም እስክንድርን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድርም ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ሁሉም በአንድ ድምፅ ጮኹ።
33 \v 33 አይሁድም እስክንድርን ገፋፍተው ወደ ሕዝቡ ፊት አወጡት። እስክንድርም ለሕዝቡ በእጅ ምልክት እያሳየ ሊያስረዳቸው ሞከረ። 34 \v 34 ሕዝቡም አይሁዳዊ መሆኑን በተረዱ ጊዜ፣ “የኤፌሶንዋ ዲያና ታላቅ ናት” እያሉ ለሁለት ሰዓት ያህል ሁሉም በአንድ ድምፅ ጮኹ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 35 \v 36 \v 37 35 የከተማዋ ፀሐፊም ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።
35 \v 35 የከተማዋ ፀሐፊም ሕዝቡን ዝም ካሰኘ በኋላ፣ እንዲህ አለ፤ “እናንተ የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የኤፌሶን ከተማ የታላቅዋ ዲያናና ከሰማይ ለወረደው ምስል ቤተ መቅደስ ጠባቂ መሆንዋን የማያውቅ የትኛው ሰው ነው? 36 \v 36 እንግዲህ ይህ የማይካድ ነገር መሆኑ ከታያችሁ፣ ጸጥ ልትሉና አንዳች ነገር በችኮላ እንዳታደርጉ ይገባል፤ 37 \v 37 ምክንያቱም ቤተ መቅደስን ያልሰረቁ ወይም ሌቦችና አማልክታችንን ያልሰደቡ እነዚህን ሰዎች ወደዚህ ፍርድ ቤት አምጥታችኋል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 \v 39 \v 40 \v 41 38 ስለዚህ ድሜጥሮስና ከእርሱ ጋር ያሉ አንጥረኞች የሚከሱት ሰው ካለ፣ ፍርድ ቤቱ ክፍት ነው፤ ዳኞችም አሉ፤ እዚያ እርስ በርስ ይካሰሱ። 39 ስለ ሌላ ጉዳይ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግን፣ ችግሩ በመደነኛው ጉባኤ ይፈታል፤ 40 ምክንያቱም በዛሬው ቀን የነበረው ዐመፅ ሳያስጠይቀን አይቀርም። የነበረው ግርግር መንሥኤ የለውም፤ እንዲህ ነው ብለን ልንገልጸውም አንችልም።” 41 ይህንም ተናግሮ ጉባኤውን አሰናበተው።
38 \v 38 ስለዚህ ድሜጥሮስና ከእርሱ ጋር ያሉ አንጥረኞች የሚከሱት ሰው ካለ፣ ፍርድ ቤቱ ክፍት ነው፤ ዳኞችም አሉ፤ እዚያ እርስ በርስ ይካሰሱ። 39 \v 39 ስለ ሌላ ጉዳይ የምትፈልጉት ነገር ካለ ግን፣ ችግሩ በመደነኛው ጉባኤ ይፈታል፤ 40 \v 40 ምክንያቱም በዛሬው ቀን የነበረው ዐመፅ ሳያስጠይቀን አይቀርም። የነበረው ግርግር መንሥኤ የለውም፤ እንዲህ ነው ብለን ልንገልጸውም አንችልም።” 41 \v 41 ይህንም ተናግሮ ጉባኤውን አሰናበተው።

View File

@ -296,6 +296,9 @@
"18-20",
"18-22",
"18-24",
"18-27"
"18-27",
"19-01",
"19-03",
"19-05"
]
}