Tue Aug 01 2017 15:46:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 15:46:54 +03:00
parent 939d89dd71
commit 229a667a9e
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 በዚያ ጊዜ ሙሴ ተወለደ፤ እርሱ በእግዚአብሔር ፊት በጣም ያማረ ነበር በአባቱ ቤትም ሦስት ወር አደገ። \v 21 ወንዝ ውስጥ ሲጣል፣ የፈርዖን ሴት ልጅ ወስዳ እንደ ልጇ አሳደገችው።
\v 20 በዚያ ጊዜ ሙሴ ተወለደ፤ እርሱ በእግዚአብሔር ፊት በጣም ያማረ ነበር በአባቱ ቤትም ሦስት ወር አደገ። \v 21 ሙሴ ወንዝ ውስጥ ሲጣል፣ የፈርዖን ሴት ልጅ ወስዳ እንደ ልጇ አሳደገችው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ ነበር፤ በንግግሩና በሥራው ታላቅ ሰው ነበር። \v 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጎብኘት ሐሳብ ወደ ልቡ መጣ። \v 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፣ ግብፃዊውንም በመምታት የተጠቃውን ተበቅሎ ገደለው፤ \v 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፣ ነገር ግን አላስተዋሉም።
\v 22 ሙሴ በግብፃውያን ትምህርት ሁሉ የሠለጠነ፣ በንግግሩና በሥራውም ታላቅ ሰው ነበር። \v 23 አርባ ዓመት ሲሆነው ግን ወንድሞቹን፣ የእስራኤልን ልጆች የመጐብኘት ዐሳብ ወደ ልቡ መጣ። \v 24 አንድ እስራኤላዊ ሲጠቃ አይቶ፣ ሙሴ ተከላከለለት፤ ግብፃዊውንም በመምታት የተጠቃውን ተበቅሎ ገደለው፤ \v 25 ሙሴ በእርሱ እጅ እግዚአብሔር እያዳናቸው መሆኑን ወንድሞቹ ያስተውላሉ ብሎ ዐሰበ፣ ነገር ግን አላስተዋሉም።

View File

@ -121,8 +121,8 @@
"07-09",
"07-11",
"07-14",
"07-17",
"07-20",
"07-22",
"07-26",
"07-29",
"07-31",