Tue Aug 01 2017 15:44:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 15:44:54 +03:00
parent 4ea655aa48
commit 939d89dd71
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 ከዘመዶቹ ሁሉ ጋር፣ ሰባ ዐምስት ሰዎች ሆኖ ወደ ግብፅ እንዲመጣ፣ ለአባቱ ለያዕቆብ እንዲነግሩ ዮሴፍ ወንድሞቹን መልሶ ላካቸው። \v 15 ስለዚህ ያዕቆብ ወደ ግብፅ ወረደ፤ ከጊዜ በኋላም፣ እርሱና አባቶቻችን በዚያ ሞቱ። \v 16 ወደ ሴኬም ተወስደው አብርሃም በሴኬም ከኤሞር ልጆች በብር ገዝቶት በነበረው መቃብር ተቀበሩ።

\v 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፤ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ አደጉ በዙም፤ \v 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። \v 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፣ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፣ ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው።
\v 17 እግዚአብሔር ለአብርሃም ገብቶት የነበረው የተስፋ ቃል ጊዜ ሲቃረብ፣ ሕዝቡ በግብፅ ውስጥ በቍጥር እያደጉና እየበዙ ሄዱ፤ \v 18 በግብፅ ሌላ ንጉሥ፣ ስለ ዮሴፍ ያላወቀ ንጉሥ እስከ ተነሣ ድረስ። \v 19 ይኸው ንጉሥ ሕዝባችንን አታለለ፤ አባቶቻችንንም አስጨነቀ፤ ሕዝቡም ሕፃናታቸውን በሕይወት እንዳይኖሩ ወደ ውጭ መጣል ነበረባቸው።

View File

@ -120,7 +120,7 @@
"07-06",
"07-09",
"07-11",
"07-17",
"07-14",
"07-20",
"07-22",
"07-26",