Wed Aug 24 2016 22:47:42 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-24 22:47:43 -07:00
parent b97493318c
commit 0ca7f5b1c8
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
40 \v 40 ከዚያም በኋላ ሐዋርያቱን ወደ ውስጥ ጠርተው ገረፏቸው፣ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩም አዘዟቸውና ለቀቋቸው። 41 \v 41 ስለ ስሙ ይዋረዱ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጡ። 42 \v 42 ከዚያ በኋላ በየቀኑ፣ በቤተ መቅደስና ከቤት ወደ ቤት፣ በተከታታይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ያስተምሩና ይሰብኩ ነበር።
\v 40 ከዚያም በኋላ ሐዋርያቱን ወደ ውስጥ ጠርተው ገረፏቸው፣ በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩም አዘዟቸውና ለቀቋቸው። \v 41 ስለ ስሙ ይዋረዱ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቆጠሩ ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጡ። \v 42 ከዚያ በኋላ በየቀኑ፣ በቤተ መቅደስና ከቤት ወደ ቤት፣ በተከታታይ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ ያስተምሩና ይሰብኩ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\c 6 \v 1 1 በእነዚህ ወራት የደቀ መዛሙርት ቊጥር እየበዛ በሄደ ጊዜ፣ ከግሪክ የመጡት አይሁድ በዕብራውያን ላይ ማጕረምረም ጀመሩ፤ ምክንያቱም መበለቶቻቸው በየዕለቱ የምግብ ዕደላ ላይ ቸል ተብለውባቸው ነበር።
\c 6 \v 1 በእነዚህ ወራት የደቀ መዛሙርት ቊጥር እየበዛ በሄደ ጊዜ፣ ከግሪክ የመጡት አይሁድ በዕብራውያን ላይ ማጕረምረም ጀመሩ፤ ምክንያቱም መበለቶቻቸው በየዕለቱ የምግብ ዕደላ ላይ ቸል ተብለውባቸው ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 2 \v 3 \v 4 2 ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ደቀ መዛሙርቱን ሁሉ ጠርተው እንዲህ አሏቸው፤ “የምግብ አገልግሎትን ለመስጠት ብለን የእግዚአብሔርን ቃል መተው ለእኛ ተገቢ አይደለም። 3 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ኀላፊነት ላይ ልንሾማቸው የምንችል መልካም አርአያነት ያላቸውን፣ መንፈስና ጥበብ የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ መካከል ምረጡ። 4 እኛ ግን ሁልጊዜ በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንቀጥላለን።”
2 \v 2 ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ደቀ መዛሙርቱን ሁሉ ጠርተው እንዲህ አሏቸው፤ “የምግብ አገልግሎትን ለመስጠት ብለን የእግዚአብሔርን ቃል መተው ለእኛ ተገቢ አይደለም። 3 \v 3 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፣ በዚህ ኀላፊነት ላይ ልንሾማቸው የምንችል መልካም አርአያነት ያላቸውን፣ መንፈስና ጥበብ የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ መካከል ምረጡ። 4 \v 4 እኛ ግን ሁልጊዜ በጸሎትና በቃሉ አገልግሎት እንቀጥላለን።”

View File

@ -100,6 +100,8 @@
"05-29",
"05-33",
"05-35",
"05-38"
"05-38",
"05-40",
"06-01"
]
}