Tue Aug 23 2016 21:44:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-23 21:44:12 -07:00
parent 402c27bf40
commit 0a39f06967
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
13/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 13 \v 1 \v 2 \v 3 1 በአንጾኪያም ባለችው ጉባኤ አንዳንድ ነቢያትና መምህራን ነበሩ። እነርሱም በርናባስ፣ ኔጌር የተባለው ስምዖን፣ የቀሬናው ወንድሙ ምናሔ፣ ሳውልም ነበሩ። 2 ጌታን እያመለኩና እየጾሙ እያሉ፣ መንፈስ ቅዱስ፣ “ለጠራኋቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ” አለ። 3 ጉባኤው ከጾሙ፣ ከጸለዩና እጃቸውን ከጫኑባቸው በኋላ አሰናበታቸው።

1
13/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 4 በርናባስና ሳውልም ለመንፈስ ቅዱስ ታዘዙና ወደ ሴሌውቅያ ወረዱ፤ ከዚያም በመርከብ ወደ ቆጵሮስ ደሴት ሄዱ። 5 በስልማና ከተማ በነበሩ ጊዜም፣ በአይሁድ ምኵራቦች የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ። ማርቆስ የተባለው ዮሐንስ ሊረዳቸው አብሯቸው ነበር።

1
13/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 በደሴቲቱም ሁሉ እስከ ጳፉ በሄዱ ጊዜ፣ ስሙ በርያሱስ የተባለ፣ አንድ አይሁዳዊ የሐሰት ነቢያትና አስማተኛ አገኙ። 7 ይህ አስማተኛ አስተዋይ ሰው ከነበረው ሰርግዮስ ጳውሎስ ከተባለው አገረ ገዥ ጋር ተባበረ። ይህ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል መስማት ስለ ፈለገ፣ በርናባስናን ሳውልን ጠራ። 8 ነገር ግን “አስማተኛው” ኤልማስ ስሙ ሲተረጎም እንዲሁ ነውና ተቃወማቸው፤ አገረ ገዡን ከእምነቱ ለመመለስ ሞከረ።