From 0a39f06967dc330da595583c7e964a38c0fe8252 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Tue, 23 Aug 2016 21:44:12 -0700 Subject: [PATCH] Tue Aug 23 2016 21:44:12 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 13/01.txt | 1 + 13/04.txt | 1 + 13/06.txt | 1 + 3 files changed, 3 insertions(+) create mode 100644 13/01.txt create mode 100644 13/04.txt create mode 100644 13/06.txt diff --git a/13/01.txt b/13/01.txt new file mode 100644 index 0000000..390944e --- /dev/null +++ b/13/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 13 \v 1 \v 2 \v 3 1 በአንጾኪያም ባለችው ጉባኤ አንዳንድ ነቢያትና መምህራን ነበሩ። እነርሱም በርናባስ፣ ኔጌር የተባለው ስምዖን፣ የቀሬናው ወንድሙ ምናሔ፣ ሳውልም ነበሩ። 2 ጌታን እያመለኩና እየጾሙ እያሉ፣ መንፈስ ቅዱስ፣ “ለጠራኋቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ” አለ። 3 ጉባኤው ከጾሙ፣ ከጸለዩና እጃቸውን ከጫኑባቸው በኋላ አሰናበታቸው። \ No newline at end of file diff --git a/13/04.txt b/13/04.txt new file mode 100644 index 0000000..fa3bfcb --- /dev/null +++ b/13/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 4 \v 5 4 በርናባስና ሳውልም ለመንፈስ ቅዱስ ታዘዙና ወደ ሴሌውቅያ ወረዱ፤ ከዚያም በመርከብ ወደ ቆጵሮስ ደሴት ሄዱ። 5 በስልማና ከተማ በነበሩ ጊዜም፣ በአይሁድ ምኵራቦች የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ። ማርቆስ የተባለው ዮሐንስ ሊረዳቸው አብሯቸው ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/13/06.txt b/13/06.txt new file mode 100644 index 0000000..f063052 --- /dev/null +++ b/13/06.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 6 በደሴቲቱም ሁሉ እስከ ጳፉ በሄዱ ጊዜ፣ ስሙ በርያሱስ የተባለ፣ አንድ አይሁዳዊ የሐሰት ነቢያትና አስማተኛ አገኙ። 7 ይህ አስማተኛ አስተዋይ ሰው ከነበረው ሰርግዮስ ጳውሎስ ከተባለው አገረ ገዥ ጋር ተባበረ። ይህ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል መስማት ስለ ፈለገ፣ በርናባስናን ሳውልን ጠራ። 8 ነገር ግን “አስማተኛው” ኤልማስ ስሙ ሲተረጎም እንዲሁ ነውና ተቃወማቸው፤ አገረ ገዡን ከእምነቱ ለመመለስ ሞከረ። \ No newline at end of file