Tue Aug 01 2017 16:30:54 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-08-01 16:30:54 +03:00
parent 767b4886db
commit 0698b55a5f
4 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 እየሄደ ሳለ ደማስቆ አጠገብ ሲደርስ፣ በድንገት ከሰማይ ብርሃን በዙሪያው በራበት፤ \v 4 በምድር ላይ ወደቀ፤ “ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ” የሚል ድምፅ ሰማ።
\v 3 እየሄደ ሳለ ደማስቆ አጠገብ ሲደርስ፣ በድንገት ከሰማይ ብርሃን በዙሪያው በራበት፤ \v 4 በምድር ላይ ወደቀ፤ “ሳውል ሳውል ለምን ታሳድደኛለህ” የሚል ድምፅ ሰማ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 ሳውልም፣ ጌታ ሆይ፣ ማን ነህ?” ብሎ መለሰ፤ ጌታም፣ “አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ፤ \v 6 ነገር ግን ተነሥተህ ወደ ከተማው ግባ፤ ማድረግ ያለብህም ይነገርሃል” አለ። \v 7 ከዚያም ከሳውል ጋር የተጓዙት ሰዎች ድምፁን እየሰሙ፣ ማንንም ግን ሳያዩና ሳይነጋገሩ ቆሙ።
\v 5 ሳውልም፣ "ጌታ ሆይ፣ ማን ነህ?" ብሎ መለሰ፤ ጌታም፣ “አንተ የምታሳድደኝ ኢየሱስ ነኝ፤ \v 6 ነገር ግን ተነሥተህ ወደ ከተማው ግባ፤ ማድረግ ያለብህም ይነገርሃል” አለ። \v 7 ከዚያም ከሳውል ጋር የተጓዙት ሰዎች ድምፁን እየሰሙ፣ ማንንም ግን ሳያዩና ሳይነጋገሩ ቆሙ።

View File

@ -155,10 +155,10 @@
"08-36",
"08-39",
"09-01",
"09-03",
"09-05",
"09-08",
"09-10",
"09-13",
"09-17",
"09-20",
"09-23",