Thu Aug 25 2016 07:29:02 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-08-25 07:29:02 -07:00
parent ff0b98ba38
commit 05bfaf70a5
7 changed files with 13 additions and 7 deletions

View File

@ -1 +1 @@
39. \v 39 በመካከላቸው ከፍተኛ አለምስማማት ስለተፈጠረም ተለያዩ፤በርናባሳም ማርቆስን ይዞ ወደ ቆጵሮስ በመርከብ ሄደ።40. \v 40 ጳውሎስ ግን ሲላስን መርጦ፣ወንድሞች ለጌታ ጸጋ ከሰጡት በኋላ፣ተለይቶአቸው ሄደ።41. \v 41 ከዚያም አብያተ ክርስቲያነትን እያበረታታ በሶሪያና በኪልቅያ ይዞር ነበር።
\v 39 በመካከላቸው ከፍተኛ አለምስማማት ስለተፈጠረም ተለያዩ፤በርናባሳም ማርቆስን ይዞ ወደ ቆጵሮስ በመርከብ ሄደ። \v 40 ጳውሎስ ግን ሲላስን መርጦ፣ወንድሞች ለጌታ ጸጋ ከሰጡት በኋላ፣ተለይቶአቸው ሄደ። \v 41 ከዚያም አብያተ ክርስቲያነትን እያበረታታ በሶሪያና በኪልቅያ ይዞር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\c 16 \v 1 \v 2 \v 3 1 ጳውሎስ ወደ ደርቤና ወደ ልስጥራን መጣ፤ ከዚያም እናቱ አይሁዳዊት አማኝ የሆነች፣ አባቱ ግን ግሪካዊ የሆነ ጢሞቴዎስ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር አገኘ። 2 በልስጥራንና በኢቆንዮን የነበሩ ወንድሞችም ስለ እርሱ ጥሩ ምስክርነት ነበራቸው። 3 ጳውሎስም እርሱን ይዞ መጓዝ ፈለገ፤ በዚያ አካባቢ ስለ ነበሩ አይሁድ ሲልም ገረዘው፤ አባቱ የግሪክ ሰው እንደ ሆነ ሁሉም ያውቁ ነበርና።
\c 16 \v 1 ጳውሎስ ወደ ደርቤና ወደ ልስጥራን መጣ፤ ከዚያም እናቱ አይሁዳዊት አማኝ የሆነች፣ አባቱ ግን ግሪካዊ የሆነ ጢሞቴዎስ የሚባል አንድ ደቀ መዝሙር አገኘ። \v 2 በልስጥራንና በኢቆንዮን የነበሩ ወንድሞችም ስለ እርሱ ጥሩ ምስክርነት ነበራቸው። \v 3 ጳውሎስም እርሱን ይዞ መጓዝ ፈለገ፤ በዚያ አካባቢ ስለ ነበሩ አይሁድ ሲልም ገረዘው፤ አባቱ የግሪክ ሰው እንደ ሆነ ሁሉም ያውቁ ነበርና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4 በየከተሞቹ በሚዞሩበት ጊዜ፣ አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠብቁት በኢየሩሳሌም የነበሩ ሐዋርያትና ሽማግሌዎች የጻፉትን መመሪያ ሰጡአቸው። 5 ስለዚህ አብያተ ክርስቲያናቱ በእምነት እየበረቱ፣ ቁጥራቸውም በየዕለቱ እየጨመረ ነበር።
\v 4 በየከተሞቹ በሚዞሩበት ጊዜ፣ አብያተ ክርስቲያናት እንዲጠብቁት በኢየሩሳሌም የነበሩ ሐዋርያትና ሽማግሌዎች የጻፉትን መመሪያ ሰጡአቸው። \v 5 ስለዚህ አብያተ ክርስቲያናቱ በእምነት እየበረቱ፣ ቁጥራቸውም በየዕለቱ እየጨመረ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6 በእስያ አውራጃ ቃሉን እንዳይሰብኩ መንፈስ ቅዱስ ስለ ከለከላቸው፣ ጳውሎስና ባልደረቦቹ በፍርግያና በገላትያ አውራጃዎች አድርገው ዐለፉ። 7 ወደ ሚስያ አካባቢ በደረሱ ጊዜ፣ ቢታንያ ለመግባት ሲሞክሩ የኢየሱስ መንፈስ ከለከላቸው። 8 ስለዚህ ሚስያን ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።
\v 6 በእስያ አውራጃ ቃሉን እንዳይሰብኩ መንፈስ ቅዱስ ስለ ከለከላቸው፣ ጳውሎስና ባልደረቦቹ በፍርግያና በገላትያ አውራጃዎች አድርገው ዐለፉ። \v 7 ወደ ሚስያ አካባቢ በደረሱ ጊዜ፣ ቢታንያ ለመግባት ሲሞክሩ የኢየሱስ መንፈስ ከለከላቸው። \v 8 ስለዚህ ሚስያን ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9 ጳውሎስም አንድ የመቄዶንያ ሰው ቆሞ፣ “ወደ መቄዶንያ ተሻግረህ ርዳን” እያለ ሲለምነው ሌሊት በራእይ ታየው። 10 ራእዩንም ካየ በኋላ፣ ወዲያው ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣን፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ወንጌልን ለእነርሱ እንድንሰብክ እንደ ጠራን ዐሰብን።
\v 9 ጳውሎስም አንድ የመቄዶንያ ሰው ቆሞ፣ “ወደ መቄዶንያ ተሻግረህ ርዳን” እያለ ሲለምነው ሌሊት በራእይ ታየው። \v 10 ራእዩንም ካየ በኋላ፣ ወዲያው ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣን፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ወንጌልን ለእነርሱ እንድንሰብክ እንደ ጠራን ዐሰብን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11 ከጢሮአዳ ተነሥተንም ቀጥታ በመርከብ ወደ ሳሞትራቄ ሄድን፤ በማግስቱም ናጱሌ ደረስን፤ 12 ከዚያም የመቄዶንያ ከተማ ወደ ሆነችው ወደ ፊልጵስዩስ ሄድን፤ ከተማዋ የወረዳው ዋና ከተማና የሮም ቅኝ ግዛት ነበረች፤ በዚችም ከተማ ብዙ ቀን ተቀመጥን። 13 በሰንበት ቀንም፣ በወንዝ አጠገብ በነበረው በር በኩል ወደ ውጭ ወጣን፤ ይህም ስፍራ የጸሎት ቦታ እንደ ሆነ ዐሰብን። በዚያም ተቀምጠን ተሰብስበው ለነበሩ ሴቶች ተናገርን።
\v 11 ከጢሮአዳ ተነሥተንም ቀጥታ በመርከብ ወደ ሳሞትራቄ ሄድን፤ በማግስቱም ናጱሌ ደረስን፤ \v 12 ከዚያም የመቄዶንያ ከተማ ወደ ሆነችው ወደ ፊልጵስዩስ ሄድን፤ ከተማዋ የወረዳው ዋና ከተማና የሮም ቅኝ ግዛት ነበረች፤ በዚችም ከተማ ብዙ ቀን ተቀመጥን። \v 13 በሰንበት ቀንም፣ በወንዝ አጠገብ በነበረው በር በኩል ወደ ውጭ ወጣን፤ ይህም ስፍራ የጸሎት ቦታ እንደ ሆነ ዐሰብን። በዚያም ተቀምጠን ተሰብስበው ለነበሩ ሴቶች ተናገርን።

View File

@ -252,6 +252,12 @@
"15-27",
"15-30",
"15-33",
"15-36"
"15-36",
"15-39",
"16-01",
"16-04",
"16-06",
"16-09",
"16-11"
]
}