am_act_text_ulb/20/22.txt

1 line
680 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 22 እንግዲህ ተመልከቱ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ በመንፈስ ቅዱስ ታስሬ ወደ ኢየሩሳሌም እሄዳለሁ፤ እዚያም ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም። \v 23 ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ እስራትና መከራ እንደሚቆየኝ በየከተማው በመንገር ይመሰክርልኛል። \v 24 ነገር ግን ሩጫዬንና ከጌታ ኢየሱስ የተቀበልሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎት እስከምጨርስ ድረስ፣ እንደ ውድ ነገር በመቁጠር ለሕይወቴ አልሳሳላትም።