am_act_text_ulb/01/04.txt

1 line
371 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 4 \v 5 4 ከእነርሱም ጋር ዐብሮ ሳለ ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ አዘዛቸው፤ ነገር ግን ከእኔ የሰማችሁትን አብ የሰጠውን ተስፋ ጠብቁ፤ 5 ዮሐንስ በውሃ አጥምቆ ነበር፤ እናንተ ግን በጥቂት ቀናት ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።