Tue Aug 23 2016 08:12:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
3bfd5e7a3c
commit
aaf8cf6f6f
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1-2 ቴዎፍሎስ ሆይ፣ ኢየሱስ እስካረገበት ቀን ድረስ ለማድረግና ለማስተማር የጀመረውን ሁሉ የሚናገረውን የመጀመሪያውን መጽሐፍ ጻፍሁ። ይህም የሆነው በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ምርጦቹን ካዘዛቸው በኋላ ነበር፤ 3 ለምርጦቹ ከመከራው በኋላ ሕያው ሆኖ ተገልጦላቸዋል። ስለ እግዚአብሔር መንግሥት በመናገርም አርባ ቀን እየታያቸው ቆየ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4 ከእነርሱም ጋር ዐብሮ ሳለ ከኢየሩሳሌም እንዳይወጡ አዘዛቸው፤ ነገር ግን ከእኔ የሰማችሁትን አብ የሰጠውን ተስፋ ጠብቁ፤ 5 ዮሐንስ በውሃ አጥምቆ ነበር፤ እናንተ ግን በጥቂት ቀናት ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ።
|
|
@ -32,6 +32,8 @@
|
|||
}
|
||||
],
|
||||
"parent_draft": {},
|
||||
"translators": [],
|
||||
"translators": [
|
||||
"girso"
|
||||
],
|
||||
"finished_chunks": []
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue