am_act_text_ulb/14/01.txt

1 line
442 B
Plaintext
Raw Normal View History

\c 14 \v 1 በኢቆንዮንም እንዲህ ሆነ ፤ ጳውሎስ ኣና በርናባስ ወደ አይሁድ ምኩራብ አብረው ገበተው፣ ከአይሁድና ከግሪክ ብዙ ሰዎች ያላቸው ሰዎች እስኪያምኑ ድረስ ተናገሩ። \v 2 ነገር ግን ማመን ያልፈለጉ አይሁድ የአሕዛብን ልብ በመቀስቀስ በወንድሞች ላይ በክፋት አነሣሡአቸው።