Wed May 17 2017 14:17:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-17 14:17:38 +03:00
parent aadb18057a
commit c5be9a5446
4 changed files with 8 additions and 1 deletions

1
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 እነዚያን አማኝ ወገኖች እንዲረዱ ለእናንተ ማህበረ ምዕመናን ደብዳቤ ጽፌ ነበር፡፡ ሆኖም፣ ዲዮጥራጢስ ደብዳቤዬን አልተቀበለም፣ ምክንያቱም እርሱ በእናንተ ላይ የበላይ መሆን ይፈልጋል፡፡ \v 10 ስለዚህ እዚያ ስመጣ ለሁሉም እርሱ ያደረገውን ክፉ ስራ እናገራለሁ፡ በንግግሩ እኛን ለመጉዳት የማይረቡ ክፉ ነገሮችን ለሰዎች ያወራሉ፡፡ ይህንን በማድረግ ብቻ አያበቃም፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ስራ ለመስራት የሚደክሙትን ይቃወማል፡፡ ደግሞም እነርሱን ሊቀበሏቸው የሚወዱትን ከጉባኤ ለቀው እንዲወጡ በማድረግ እንዳይሰሩ ይከለክላቸዋል፡፡

1
01/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 ወዳጆቼ ሆይ፣ እንደዚህ ያለውን መጥፎ ምሳሌነት አትምሰሉ፡፡ ይልቁንም፣ ጥሩ ምሳሌነቶችን ተከተሉ፡፡ መልካም የሚያደርጉ ከእግዚአብሔር እንደሆኑ አስታውሱ፡፡ ደግሞም መጥፎ የሆነውን በማድረግ የሚጸና እግዚአብሔርን አያውቅም፡፡ \v 12 ድሜጥሮስን የሚያውቁ አማኞች ሁሉ እርሱ መልካም ሰው መሆኑን ይመሰክሩለታል፡፡ እውነት ራሷ ሰው ብትሆን፣ተመሳሳይ ነገር ትናገርለታለች! እኛም ደግሞ ድሜጥሮስ መልካም ሰው መሆኑን እንመሰክራለን፣እናንተም እኛ ስለ እርሱ የምንናገረው እውነት እንደሆነ ታውቃላችሁ፡፡

2
01/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 ይህን ደብዳቤ መጻፍ ስጀምር፣ ልነግራችሁ ያሰብኩት ብዙ ነበር፡፡ ነገር ግን አሁን በደብዳቤ ልገልጸው አልፈልግም፡፡ \v 14 ይልቁንም፣ በቅርቡ መጥቼ ላያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ፊትለፊት ተገናኝተን እንነጋገራለን፡፡
\v 15 እግዚአብሔር ሰላሙን እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ፡፡ በዚህ የሚገኙ ወዳጆቻችን ሰላምታ ያቀርቡችኋል፡፡

View File

@ -39,6 +39,9 @@
"front-title",
"01-title",
"01-01",
"01-05"
"01-05",
"01-09",
"01-11",
"01-13"
]
}