Wed May 17 2017 14:16:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-17 14:16:27 +03:00
parent bfbcb2bf46
commit aadb18057a
5 changed files with 13 additions and 2 deletions

1
01/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 1 \v 1 አንተ እኔን ሽማግሌውን ዮሐንስን ታውቀኛለህ፡፡ ወዳጄ ጋይዩስ ሆይ፣ ይህን ደብዳቤ በዕውነት ለምወድህ ለአንተ እጽፍልሃለሁ፡፡ \v 2 ወዳጄ ሆይ፣ በሁሉም መንገድ ነገሮች መልካም እንዲሆንልህ ወደ እግዚአብሔር እጸልያለሁ፣ እናም ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ነገር ጤናማ እንደሆነ ጤናህም የተጠበቀ እንዲሆን እጸልያለሁ፡፡ \v 3 አንዳንድ አማኞች ወደዚህ መጥተው በክርስቶስ እውነተኛ መልዕክት እንደምትኖር ስለነገሩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ከእግዚአብሔር እውነት ጋር የሚስማማ ህይወት እየኖርክ እንደሆነ ነግረውናል፡፡ \v 4 በክርስቶስ እንዲያምኑ የረዳኋቸው ሰዎች ከእግዚአብሔር እውነት ጋር በሚስማማ መንገድ እየኖሩ እንደሆነ ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል!

1
01/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ወዳጆች ሆይ፣ የእግዚአብሔር ስራ ለመስራት የሚደክሙትን አማኞች፣ ሌላው ቀርቶ የማታውቋቸውን እንግዶች እንኳን ለመርዳት ነገሮችን ስታደርጉ ኢየሱስን በታማኝነት ማገልገላችሁ ነው፡፡ \v 6 አንዳንዶቹ እዚህ ባለው ጉባኤ ፊት እንዴት እንደምትወዳቸው ተናግረዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ስራቸውን እግዚአብሔርን በሚያከብር መንገድ እንዲሰሩ መርዳትህን መቀጠል አለብህ፡፡ \v 7 እነዚያ አማኞች ለሰዎች ስለ ኢየሱስ ለመናገር ሲሄዱ፣ በክርስቶስ ከማያምኑ ሰዎች ምንም ገንዘብ አይቀበሉም፡፡ \v 8 ስለዚህ እኛ በክርስቶስ የምናምን የእግዚአብሔር መልዕክት ከሚሰብኩ ጋር አብሮ ለመስራት እንደዚህ ላሉ ሰዎች ምግብና ገንዘብ ልንሰጣቸው ይገባል፡፡

1
01/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 1

1
front/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
3 ዮሐንስ

View File

@ -32,6 +32,13 @@
}
],
"parent_draft": {},
"translators": [],
"finished_chunks": []
"translators": [
"Burje Duro"
],
"finished_chunks": [
"front-title",
"01-title",
"01-01",
"01-05"
]
}