Fri Jun 10 2016 15:03:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-10 15:03:02 +03:00
parent 3abe8bb558
commit 55ba41f6b7
1 changed files with 3 additions and 0 deletions

3
02/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
15 ቀናውን መንገድ ትተው፣ የዐመፅን ደመወዝ የወደደውን የቢዖርን ልጅ የበለዓምን መንገድ ተከትለው ስተዋል፤ \v 16 እርሱ ግን ስለ መተላለፉ ተገሥጾአል፤ መናገር የማይችል አህያ በሰው ቋንቋ ተናግሮ የነቢዩን እብደት ገታ።
15ቅንን መንገድ ትተው ተሳሳቱ፤ የባሶርን ልጅ የበለዓምን መንገድ ተከተሉ፤ እርሱ የዓመፃን ደመወዝ ወደደ፥ 16ነገር ግን ስለ መተላለፉ ተዘለፈ፤ ቃል የሌለው አህያ በሰው ቃል ተናግሮ የነቢዩን እብድነት አገደ።
15 እነርሱ የቀናውን መንገድ ትተው ጠፍተዋል፤ ክፉ በመሥራትየሚገኘውን ገንዘብ የወደደውን የቢዖርን ልጅ የበለዓምን መንገድተከትለው ተሳስተዋል። \v 16 በለዓም ግን ስለ ኃጢአቱ ተገሥጾአል፤ መናገር የማትችል አህያበሰው ቃል ተናግራ የነቢዩን የእብደት ሥራ ተቃውማለች። †