Wed Jun 08 2016 20:05:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-02 2016-06-08 20:05:46 +03:00
parent 17976a5789
commit 3abe8bb558
1 changed files with 5 additions and 0 deletions

5
02/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
12 እነዚህ አእምሮ እንደ ጎደላቸው እንስሳት ለምርኮና ለጥፋት የተፈጠሩ ናቸው፤ ምን እንደሚሳደቡ ስለማያውቁ ይጠፋሉ።
13 እነርሱ የዐመፃቸው ዋጋ ይቀበላሉ፤ በቀን በደስታ ይፈነጥዛሉ፤ ቅጥ ባጣ ፈንጠዝያቸው ከእናንተ ጋር በሚጋበዙበት ጊዜ አታላይ በሆነው ሥጋዊ ድርጊታቸው ነውረኞችና አሳፋሪዎች ናቸው 14 ዐይናቸው ቅንዝር የተሞላ በመሆኑ ኀጢአትን ከመሥራት አይቈጠቡም፤ ጽኑ ያልሆኑትን ነፍሳት ያስታሉ፤ ስስትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው!
13የዓመፃቸውን ደመወዝ ይቀበላሉ። በቀን ሲዘፍኑ እንደ ተድላ ይቆጥሩታል፤ ነውረኞችና ርኵሳን ሆነው ከእናንተ ጋር ሲጋበዙ በፍቅር ግብዣ ይዘፍናሉ፤ 14ምንዝር የሞላባቸው ኃጢአትንም የማይተዉ ዓይኖች አሉአቸው፤ የማይጸኑትን ነፍሳት ያታልላሉ፤ መመኘትን የለመደ ልብ አላቸው፤ የተረገሙ ናቸው።
እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን ግን ለማስተዋል ያቃታቸውንነገር ይሳደባሉ፤ እነርሱ ለመጠመድና ለመገደል እንደ ተወለዱ፥በተፈጥሮ ስሜት እንደሚኖሩና አእምሮ እንደሌላቸው እንስሶች ናቸው፤እንስሶች እንደሚጠፉ እነርሱም ፈጽመው ይጠፋሉ። \v 13 በደል ስለ ፈጸሙ ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ የእነርሱ ደስታበጠራራ ፀሐይ መስከርና ያለ ቅጥ መፈንጠዝ ነው፤ ። \v 14 ኃጢአት ከማድረግ የማይቈጠብ ቅንዝረኛ ዐይን አላቸው፤የኃጢአት መሥራት ፍላጎታቸው መቼም አይረካም፤ በእምነትጸንተው ያልቆሙትን ሰዎች ያታልላሉ፤ ለገንዘብ ይስገበገባሉ።የተረገሙ ሰዎች ናቸው።