am_2co_text_ulb/06/04.txt

1 line
544 B
Plaintext

ከዚያ ይልቅ ራሳችንን በሁሉ ድርጊቶቻችን የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን እናስረግጣለን፤ይህም በመፅናት፥በመከራ፥በብዙ ትጋት፥ እንቅልፍ በማጣት፥በርሃብ፥ በንፅህና፥በእውቀት፥በትዕግስት፥በርህራሄ፥በመንፈስ ቅዱስ፥በእውነተኛ ፍቅር፥በእውነት ቃል፥በእግዚአብሔር ሃይል ለቀኝ እና ለግራ ለሚሆን ለፅድቅ የጦር ዕቃ ነው።