am_2co_text_ulb/02/16.txt

1 line
500 B
Plaintext

ለሚጠፉት ሰዎች፥ለሞት የሚሆን የሞት ሽታ ስንሆን ለሚድኑት ደግሞ ለህይወት የሚሆን የህይወት ሽታ ነን። ለነዚህ ነገሮች የበቃ ማነው? የእግዚአብሔርን ቃል እንድሚነግዱበት እንደ ብዙዎች አይደለንም። በዚያ ፈንታ በእግዚአብሔር ፊት፥ ከእግዚአብሔር እንደተላክን በክርስቶስ ሆነን በቅን ልቦና እንናገራለን።