Fri Jul 22 2016 14:01:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 14:02:13 +03:00
parent a0c7758422
commit b5bb095132
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በሁሉም ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው።
\v 11 እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በሁሉም ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። \v 12 ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው።