diff --git a/07/11.txt b/07/11.txt index 182f993..baa5dd6 100644 --- a/07/11.txt +++ b/07/11.txt @@ -1 +1 @@ -ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ፤ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በሁሉም ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው። \ No newline at end of file +\v 11 እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ። ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በሁሉም ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። \v 12 ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው። \ No newline at end of file