Thu Jul 21 2016 14:48:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 14:49:09 +03:00
parent 428186e197
commit 9f7e0c0e09
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እንግዲህ በክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ትምክህት አለን። ከእኛ የሆነ ብለን ልናስበው የምንችል አንዳች ችሎታ የለንም፤ነገር ግን ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው፤እርሱም የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች ማለትም ለመንፈስ እንጂ ለፊደል ላልሆነ አገልግሎት አበቃን፤ ምክንያቱም ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ህይወትን ይሰጣል።
\v 6 \v 4 እንግዲህ በክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ላይ ይህ መታመን አለን። \v 5 ከእኛ የሆነ ብለን ልናስበው የምንችል አንዳች ችሎታ የለንም፤ነገር ግን ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው። \v6 እርሱም የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች አደረገን። ይህ ኪዳን የፊደል ሳይሆን የመንፈስ ነው። ምክንያቱም ፊደል ይገድላል፣ መንፈስ ግን ህይወትን ይሰጣል።