Thu Jul 21 2016 14:38:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 14:39:09 +03:00
parent bf3a152644
commit 428186e197
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለንን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ስለ እኛም ሆነ ስለ እናንተ የድጋፍ ደብዳቤዎች አያስፈልገንም፤ያስፈልገን ይሆን? እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች ዘንድ የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤዎቻችን ናችሁ። በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተፃችሁ ናችሁ።
\c 3 \v 1 ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለንን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ለናንተም ሆነ ከእናንተ የድጋፍ ደብዳቤ ያስፈልገን ይሆን? አያስፈልገንም። \v 2 እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤያችን ናችሁ። \v 3 በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተቀረፃችሁ ናችሁ።