From 428186e19715c307cac87b4c74d7cfbdef738420 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 14:39:09 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 14:38:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 03/01.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt index 4165a44..81fedae 100644 --- a/03/01.txt +++ b/03/01.txt @@ -1 +1 @@ -ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለንን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ስለ እኛም ሆነ ስለ እናንተ የድጋፍ ደብዳቤዎች አያስፈልገንም፤ያስፈልገን ይሆን? እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች ዘንድ የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤዎቻችን ናችሁ። በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተፃፋችሁ ናችሁ። \ No newline at end of file +\c 3 \v 1 ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለንን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ለናንተም ሆነ ከእናንተ የድጋፍ ደብዳቤ ያስፈልገን ይሆን? አያስፈልገንም። \v 2 እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤያችን ናችሁ። \v 3 በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተቀረፃችሁ ናችሁ። \ No newline at end of file