Fri May 19 2017 15:19:45 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
6f2392e365
commit
98f6900697
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 18 \v 19 18. ከእርሱ ጋርም ወንጌልን በማወጅ ስራው በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ የተመሰገነውን ወንድም ልከናል። 19. ይህ ብቻ አይደለም ነገር ግን ለራሱ ለጌታ ክብርና እኛ ለመረዳት ያለንን ጉጉት ለመግለጥ ይህን የጸጋ ስራ እንዲያከናውን አብሮን ይጓዝ ዘንድ አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ መርጠውት ነበር።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 20 \v 21 20 ስለምንሰበስበው ስለዚህ የልግስና ስጦታ ማንም ትችት ለማቅረብ ምክንያት እንዳያገኝ እንጠነቀቃለን። 21 በጌታ ፊት ብቻ ሳይሆን ነገር ግን በሰዎች ፊት ደግሞ የከበረውን ነገር ለማድረግ እንተጋለን።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 22 \v 23 \v 24 22. ብዙ ጊዜ ፈትነን በበርካታ ተግባራት ተነሳሽነት ያለው ሆኖ ያገኘውን ፣አሁን ግን በእናንተ ላይ ትልቅ መታመን ምክንያት የበለጠ ትጋት የሚያሳየው ሌላ ወንድም ከእነርሱ ጋር እንልካለን። 23 ቲቶን በሚመለከት ግን ስለ እናንተ ከእኔ ጋር የሚሰራ አጋሬ ነው። ወንድሞቻችንን በሚመለከት አብያተ ክርስቲያናት የላኳቸው የክርስቶስ ክብር ናቸው። 24. ስለዚህ ፍቅራችንን ፣ በሌሎች አብያተ ክርስቲያናት ዘንድም ስለ እናንተ ለምን እንደ ተመካን ግለጡላቸው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 9
|
|
@ -108,6 +108,9 @@
|
|||
"08-08",
|
||||
"08-10",
|
||||
"08-13",
|
||||
"08-16"
|
||||
"08-16",
|
||||
"08-20",
|
||||
"08-22",
|
||||
"09-title"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue