Wed Jul 20 2016 09:52:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 09:52:28 +03:00
parent e15d0232e1
commit 72e78ed2e5
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
07/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ! ማንንም አልበደልንም፥ወይንም ማንንም አልጎዳንም ደግሞም ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ በመፅናናት እና በተትረፈርፈ ደስታ ተሞልቻለሁ።