From 72e78ed2e5ebf35c54c59327f5a8b43e50963cbd Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 09:52:28 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 09:52:28 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 07/02.txt | 1 + 1 file changed, 1 insertion(+) create mode 100644 07/02.txt diff --git a/07/02.txt b/07/02.txt new file mode 100644 index 0000000..3104dc0 --- /dev/null +++ b/07/02.txt @@ -0,0 +1 @@ +ለእኛ ስፍራ ይኑራችሁ! ማንንም አልበደልንም፥ወይንም ማንንም አልጎዳንም ደግሞም ማንንም ለራሳችን ጥቅም አልበዘብዝንም። ይህንን የምላችሁ ልኮንናችሁ ብዬ አይደለም፤ምክንያቱም አብረን ለመሞትም ሆነ ለመኖር በልባችን ውስጥ አላችሁና ነው። በእናንተም ታላቅ መታመን አለኝ፣ትምክህቴም ናችሁ። በመከራዎቻችን እንኳ በመፅናናት እና በተትረፈርፈ ደስታ ተሞልቻለሁ። \ No newline at end of file