Wed Jul 20 2016 11:42:44 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
4d585cdf04
commit
44ad747867
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
ስለሆነም ግባችን ያደረግነው ይሄንን ነው፥በቤት ብንሆን ወይም ከቤት ብንለይ እርሱን እናስደስት ዘንድ። እያንዳንዳችን በሰውነታችን የሰራነውን መልካምም ሆነ ክፉ እንቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ መምበር ፊት መቅረባችን ግድ ነው።
|
ስለሆነም ግባችን ያደረግነው ይሄንን ነው፥በቤት ብንሆን ወይም ከቤት ብንለይ እርሱን እናስደስት ዘንድ ነው። እያንዳንዳችን በሰውነታችን የሰራነውን መልካምም ሆነ ክፉ እንቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት መቅረባችን ግድ ነው።
|
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
እንግዲህ የጌታን ፍርሐት አውቀን ሰዎችን ግድ እንላለን። ማንነታችን በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ስለሆነ ለናንተም ህሊና ግልጥ እንዲሆን ተስፋ አለኝ። ራሳችንን ደግመን እንግዲህ አናቀርብላችሁም፥ ሆኖም በልብ ባልዌ ሳይሆን በውጫዊው መልክ ለሚመኩ መልስ መስጠት ይቻላችሁ ዘንድ እኛን ምክንያት አድርጋችሁ እንድትመኩ እናስታውቃችኋለን።
|
እንግዲህ የጌታን ፍርሐት አውቀን ሰዎችን ግድ እንላለን። ማንነታችን በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ስለሆነ ለናንተም ህሊና ግልጥ እንዲሆን ተስፋ አለኝ። ራሳችንን ደግመን እንግዲህ አናቀርብላችሁም፥ ሆኖም በልብ ሳይሆን በውጫዊው መልክ ለሚመኩ መልስ መስጠት ይቻላችሁ ዘንድ እኛን ምክንያት አድርጋችሁ እንድትመኩ እናስታውቃችኋለን።
|
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
እንደ እብድ ቢያረገን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤እንደ ባለአዕምሮ ብንሆን ደግሞ ለእናንተ ስንል ነው። የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፥ ምክንያቱም በዚህ ርግጠኛ ሆነናል፡አንዱ ሰው ስለሁሉ ሞተ፥ ስለሆነም ሁሉም ሞቱ ማለት ነው። በህይወት ያሉትም ስለእነርሱ ስለሞተውና ስለተነሳው እንጂ ስለራሳቸው እንዳይኖሩ ክርስቶስ ስልሁሉ ሞተ።
|
እንደ እብድ ቢያረገን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤እንደ ባለአዕምሮ ብንሆን ደግሞ ለእናንተ ስንል ነው። የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናል፥ ምክንያቱም በዚህ ርግጠኛ ሆነናል፡አንዱ ሰው ስለሁሉ ሞተ፥ ስለሆነም ሁሉም ሞቱ ማለት ነው። በህይወት ያሉትም ስለእነርሱ ስለሞተውና ስለተነሳው እንጂ ስለራሳቸው እንዳይኖሩ ክርስቶስ ስለሁሉ ሞተ።
|
Loading…
Reference in New Issue