Thu Jul 21 2016 16:33:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 16:34:13 +03:00
parent ef67ad42f4
commit 335943ead4
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየመነመነ ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት እየታደሰ ይመጣል። \v 17 ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን ልኬቶችን ሁሉ ለሚያልፈው ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። \v 18 የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው።
\v 16 ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየደከም ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት ይታደሳል። \v 17 ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን መለኪያ ለሌለው፥ ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። \v 18 የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው።

View File

@ -1 +1 @@
ምድራዊው መኖሪያችን ቢፈራርስ እንኳ በሰማይ በሰው እጆች ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደተሰራልን እናውቃለን። በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፥ሰማያዊ መኖርያችንንም ልንለብስ እንናፍቃለን፤ ምክንያቱም ያን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝምና ነው።
\c 5 \v 1 \v 3 ምድራዊው መኖሪያችን ቢፈራርስ እንኳ በሰማይ በሰው እጆች ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደተሰራልን እናውቃለን። \v 2 ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፥ሰማያዊ መኖርያችንንም ልንለብስ እንናፍቃለን፤ ምክንያቱም ያን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝምና ነው።