From 335943ead4ffa3316a7f1c61c59ed3e85070259b Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 16:34:13 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 16:33:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/16.txt | 2 +- 05/01.txt | 2 +- 2 files changed, 2 insertions(+), 2 deletions(-) diff --git a/04/16.txt b/04/16.txt index 4976f53..ca053c2 100644 --- a/04/16.txt +++ b/04/16.txt @@ -1 +1 @@ -\v 16 ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየመነመነ ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት እየታደሰ ይመጣል። \v 17 ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን ልኬቶችን ሁሉ ለሚያልፈው ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። \v 18 የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው። \ No newline at end of file +\v 16 ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየደከም ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት ይታደሳል። \v 17 ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን መለኪያ ለሌለው፥ ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። \v 18 የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt index bb17c89..82f75bf 100644 --- a/05/01.txt +++ b/05/01.txt @@ -1 +1 @@ -ምድራዊው መኖሪያችን ቢፈራርስ እንኳ በሰማይ በሰው እጆች ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደተሰራልን እናውቃለን። በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፥ሰማያዊ መኖርያችንንም ልንለብስ እንናፍቃለን፤ ምክንያቱም ያን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝምና ነው። \ No newline at end of file +\c 5 \v 1 \v 3 ምድራዊው መኖሪያችን ቢፈራርስ እንኳ በሰማይ በሰው እጆች ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደተሰራልን እናውቃለን። \v 2 ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፥ሰማያዊ መኖርያችንንም ልንለብስ እንናፍቃለን፤ ምክንያቱም ያን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን አንገኝምና ነው። \ No newline at end of file