Wed Jul 20 2016 11:28:39 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 11:28:38 +03:00
parent 07414cccaf
commit 17e9de500b
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ስለ እኛም ሆነ ስለ እናንተ የድጋፍ ደብዳቤዎች አያስፈልገንም፤ያስፈልገን ይሆን? እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች ዘንድ የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤዎቻችን ናችሁ። በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተፃፋችሁ ናችሁ።