diff --git a/03/01.txt b/03/01.txt index db9b141..4165a44 100644 --- a/03/01.txt +++ b/03/01.txt @@ -1 +1 @@ -ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ስለ እኛም ሆነ ስለ እናንተ የድጋፍ ደብዳቤዎች አያስፈልገንም፤ያስፈልገን ይሆን? እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች ዘንድ የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤዎቻችን ናችሁ። በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተፃፋችሁ ናችሁ። \ No newline at end of file +ራሳችንን እንደገና ልናወድስ እንጀምራለንን? አንዳንድ ሰዎች እንደሚያደርጉት ስለ እኛም ሆነ ስለ እናንተ የድጋፍ ደብዳቤዎች አያስፈልገንም፤ያስፈልገን ይሆን? እናንተ ራሳችሁ በልባችን ላይ የተፃፋችሁ፥በሁሉም ሰዎች ዘንድ የምትታውቁ እና የምትነበቡ የድጋፍ ደብዳቤዎቻችን ናችሁ። በእኛ የቀረባችሁ የክርስቶስ መልዕክት ከመሆናችሁም በላይ በህያው የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም ያልተፃፋችሁ፤በሰዎች የልብ ፅላት ላይ እንጂ በድንጋይ ፅላት ላይ ያልተፃፋችሁ ናችሁ። \ No newline at end of file